Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address አጠና ተራ ከድልድዩ ከፍ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0112739821
  • Website
  • Deadline18 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-12-18 00:00:00
  • Categories Building Materials

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር የተለያዩ መጠን ያላቸው ቆርቆሮዎች በግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/2018 አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር የተለያዩ መጠን ያላቸው ቆርቆሮዎች በግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/2018 አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት

  • ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ያስያዙት ሲፒኦ የጨረታው ውጤት በተገለጸ 3 ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
  • ተጫ ጨረታው ከመዘጋቱ 3 ቀናት ቀደም ብለው ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 300 እስከ 500 ከሰዓት 830 እስከ 1030 ብቻ በመኘት መጎብኘት ይችላሉ፡፡
  • የጨረታው ማስከበሪያ 2% ማለትም 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር ብቻ) ሲፒኦ A/K/K/K/W/10/FA/TSE/BET በሚል ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው ከጨረታው ማስከበሪያ መጠን ወይንም ብር አስበልጦም ሆነ አሳንሶ ሲፒኦ ማሰራት ከውድድር ውጭ ያደርጋል፡፡
  • የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ) መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራ የመወዳደሪያ ሰነዳችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ 1 ኦርጅናል እና ኮፒ በተገለጸው አድራሻ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 300 ተዘግቶ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 330 በወረዳው ንብረት ፍል ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፡፡ ሆኖም የመፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይንም የበዓል ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡ እንዲሁም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ሳይገኝ ቢቀር የጨረታው መከፈትን አያስተጓጉለውም፡፡
  • ተጫራቾች ንብረቱን በራሳቸው ወጪ ንብረቱን ያነሳሉ፡፡
  • አሸናፊው ድርጅት ማሸነፉን /ቤቱ ካሳወቀበት ቀን በኋላ ባሉት 3 የስራ ቀናት ውስጥ ሙሉ ፍያውን ከፍለው ንብረቱን ማንሳት ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰው ቀን የማያነሳ ከሆነ ወረዳው ስለንብረቱ ተጠያቂ አይሆንም፣ አሸናፊው የሚለየው በጥቅል ለተመደበው ቆርቆሮ ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ አሸናፊ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም መነሻ ዋጋ ሞልቶ ያላቀረብ (ባዶ ሰነድ ብቻ ያስገባ) ተጫራች ከጨረታው ይሰረዛል፡፡
  • የሚያቀርቡት ሰነድ ስርዝ ድልዝ ካለው ተቀባይነት የሌለው ሲሆን በመወዳደሪያ ሰነዱ ላይ ካለ የድርጅቱ ማህተም ወይንም ፊርማ ሊኖረው ይገባል፡፡
  • ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ ማብራሪያ የንብረት ስራ ሂደቱን መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

አድራሻ፡- አዲስ ከተማ ክፍ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ግቢ ውስጥ ሲሆን ልዩ ቦታው ኮል ጠና ተራ ከታክሲ ተራው ከፍ ብሎ ስልክ 011-273-95-86 መደወል ይቻላል፡፡

 

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት

 

Save Tender