Tender Detail

Tender Details

  • Company የማረቆ ስዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት(ቆሼ)
  • Address Central Ethiopia Regional state, Phone: 0464650046
  • Website
  • Deadline30 Sep 2026, 11:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 100 አንድ መቶ ብር በእያንዳንዱ የሰነድ አይነት
  • opening date በዚሁ እለት ከቀኑ 5፡30 ሰዓት
  • Categories Furniture And Furnishing , Building Materials , Electrical And Electromechanical

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በማረቆ ልዩ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1 /2019 /

1.     ሎት 1 /መሳሪያ

2.     ሎት 2 ህንፃ መሳሪያ

3.     ሎት3 የግንባታ አሻዋና ድንጋይ

4.     ሎት4 የግንባታ እንጨት

1.     5 ሎት5 ኤሌክትሮኒከስ

5.     ሎት6 ፈርኒቸር

6.     17 የመኪና 109

7.     ሎት 8 ሞተር ሳይክል

8.     ሎት 9 የግንባታ ብሎኬት

9.     ሎት 10 ህትመት አገልግሎት

10.  ሎት 11 የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በማረቆ ልዩ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።

1.     የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው.

11.                        2 የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

2.     የግብር መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ያላቸው

3.     የተጨማሪ እሴት ታክስ (vat) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4.     ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋርእያይዘው ማቅረብ አለባቸው::

5.     ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 (ሃያ ሺህ) በተመሰከረለት ባንክ CPO ወይም ሀጋዊ የባንከ ማረጋገጫ ያለዉ ማስያዣ መሆን አለበት፡፡

6.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 አንድ መቶ ብር በእያንዳንዱ የሰነድ አይነት በማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናስ /ቤት በመክፈል ከግዥ// አስ ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

7.     ማንኛዉም ተጫራች በማረቆ ልዩ ወረዳ የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በጥንቃቄ ታሽጎ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት በማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ባለዉ ግዥ/ አስ ስራ ሂደት በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ዘወትርበስራ ሰዓት ማስገባት አለባቸዉ፡፡

8.     ጨረታዉ ከወጣበት በ15ኛዉ ቀን ከቀኑ 500 ስዓት የጨረታ ሰነዱ ታሽጎ በዚሁ እለት ከቀኑ 530 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመ/በቱ ግዥ // ቢሮ ቁጥር 5 በይፋ ይከፈታል፡፡ ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ ወደ ሚቀጥለዉ የስራ ቀን ይሸጋገራል፡፡

9.     /ቤቱ በጨረታዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ።

10.                        ለበለጠ መረጃ /ቤቱ ድረስ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር-0464650046

 

የማረቆ ስዩ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት(ቆሼ)

 

 

✨ messages.ai_summary
Procurement of various materials for sector offices in Mareko Special Woreda, Central Ethiopia Region, across 11 lots including office supplies, building materials, construction stone, timber, electronics, furniture, motorcycles, and printing services. Bidders must have a valid trade license, TIN, VAT registration, and proof of tax payment.
Save Tender