የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል እቃዎችን የ2019 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፡-
የግልጽ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01 2019 ዓ.ም
የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል እቃዎችን የ2019 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፡-
ቋሚና አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብስና ጫማ፣ መጋረጃ፣ የዕደት እቃዎች የመኪና ዕቃና ጎማ ከሀገር ውስጥ ተጫራቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመሪያዎች አሟልተው መገኘት ይኖርባቸዋል።
- በንግድ ዘርፍ ወይም በመስኩ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ መረጃ ማቅረብ አለባቸው።
- የመንግስት ግብር መከፈላቸውን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ወቅታዊ የሆነ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቫት ከፋይነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
- የእቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
- ግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (ቲን) ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
- ከላይ በተራ ቁጥር 1 ላይ የተገለጹ የንግድ ፈቃድ ፎቶ ኮፒ የአርጅናሉን ይዘት በጠበቀ መልኩ በግልጽ የሚነበብ መሆን አለበት።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000 (አምስት ሺህ) ብር ሕጋዊ ከሆነ ባንክ የተረገጋጠ (CPO) በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ስም አሰርተው ከሚያቀርቧቸው ሠነዶች ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው። ይህ እንዳላ ሆኖ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ አስቀድሞ ከባንክ ማረጋገጫ የሚወሰድ ይሆናል።
- ማንኛውም ተጫራች በተራ ቁጥር 7 ላይ የተጠቀሰውን (CPO) ካላቀረበ ከውድድር ውጪ ይሆናል።
- ለጥቃቅን ኢንተርፕረይዞች ለጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ፋንታ ከአደራጁ መ/ቤት የተጻፈ ወቅታዊ የሆነ ሕጋዊ የድጋፊ ደብዳቤ መቅረብ ይኖርበታል።
- ተጫራቶች ለጨረታው የተዘጋጀውን ዶክመንት ወይም የጨረታው ሰነድ ከደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድቤት ወሊሶ ከተማ ቢሮ ቁጥር 12 ድረስ በአካል በመቅረብ የጨረታውን ምድብ አይነት ለማይመለስ 100/አንድ መቶ ብር/ ይህ ማስታወቂያ በዚህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ05/01/2019 እስከ 25/01/2019 ዓ.ም መግዛት ይችላሉ።
- ጨረታውን ለማሰናከል የሚሞክር ተጫራች ከጨረታው ውጪ ሆኖ ወደፊት በሚደረገው በማንኛውም ጨረታ ላይ እንዳይሳተፍ ይደረጋል፤ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብም ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
- የጨረታው ሰነድ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ የሚቆይ ይሆናል።
- የጨረታው ሰነድ በ 26/01/2019 ከጠዋቱ እስከ 4.00 ድረስ ለጨረታ በተዘጋጀለት የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው የሚከፈተው በዚህ እለት 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል።
- መስሪያ ቤቱ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ከላይ በተራ ቁጥር 1-14 ሳያሟላ የሚቀርብ ተጫራች ከጨረታው ውጪ ይሆናል።
ለተጨማሪ ማብራሪያ
አድራሻ፡- የደቡብ ምዕ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ወሊሶ ከተማ
ስልክ ቁጥር፡- 0113411484/0113411396
Email:- mmosk@oromiyaa.gov.et ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ
የደቡብ ምዕ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Southwest Shewa Zone High Court seeks to buy office supplies, furniture, durable and consumable goods, uniforms, shoes, curtains, handmade items, and vehicle parts and tires from domestic bidders. Bidders must provide a valid trade license, tax payment proof, VAT registration, supplier registration, and TIN.
