ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የወጣ የተለያዩ ዕቃዎችን ግዢ ለመፈፀም የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 0023/2019
የጨረታ ማስታወቂያ
ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የወጣ የተለያዩ ዕቃዎችን ግዢ ለመፈፀም የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 0023/2019
በመ/ቤታችን በቂርቆስ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት የሚሆኑ ሎት 1 የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች ሎት2 የተለያዩ የህክምና ላብራቶሪ ዕቃዎች ግዥ እና For mindray bs 240 reagens ሎት 3 ጎምስታ እና የመኪና እጥበት አገልግሎት ሎት 4 የተጠርጣሪዎች ቀለብ ሎት 5 የተለያየ ኤለክትሮኒኪስ ዕቃዎች ሎት 6 የተለያዩ ሰነድ ማስተርጎም ሎት 7 የተለያዩ ዕዳት ሰራተኞች አልባሳት ሎት 8 የአይሲቲ ዕቃዎች ሎት 9 የተለያዩ የ9ኙ ፖሊስ ጣቢያዎች ክበብ አገልግሎት ሎት 10 የተለያዩ የመመገቢያ ዕቃዎች ሎት 11 የፖሊስ መኖሪያ ካምፕ እና ቢሮዎች ጥገና ሎት12 የሚያስፈልጉ ልዩ ልዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና የቧንቧ ዕቃዎች ሎት 13 የፅዳት ዕቃዎች ግዥ ሎት 14 የተለያዩ የመንገድ የካሜራ እና Body camera ሎት 15 የህትመት ሥራዎች ግዥ ሎት 16 አስቤዛ ግዥ ሎት 17 የኮምፒውተር፣ የፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ እና እስካነር ጥገና
በጨረታ አወዳደሮ ለ2019 ዓ/ም መገልገያ የሚሆኑ ስመገዛት ይፈልጋል ።
- ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ክፍት ነው
- ሌሎች ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው ፣
- የዘመኑን የንግድ ፍቃድ የገበሩ ስለመሆናቸው ወይም ስለመታደሱ እና ተጨማሪ የእሴት ታክስ (የንግድ ምዝጋባ ምስክር ወረቀት እንዲሁም ግብር ከፋይ ሙሉን 4X1 /ስራት በለንደ/ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የእታ አቅራቢዎች ወይም ዝርዝርውስጥ የተመዘገቡ መሆናቸው የምስክር ወረቀት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- በሚጠይቀዉ መሠረት ለጨረታ የተወዳደረበትን ፕሬት ያስው ያሽነፈበትን ዕቃ በተሰጠው የጊዜ ገደብና ተወዳደር ባሸነፈበት በውሉ መሰረት ማቅረብ የሚችል
- የተለያዩ ፖሊስ ጣቢያዎች የክበብ ምግብ እና ትኩስ ነገር ለቅርቦት ሳይ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወደም ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሩይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የእቃ አቅራቢዎች ወደም ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆናቸው የምስክር ወረቀት እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ማቅረብ ሕደገደዱም እንዲሁም ስመድሃኒቶችና ስምግብ በገቢዎች መመሪያ መሠረት ተጨማሪ እሴት ታክስ ሠርተፊኬት ማቅረብ አይገደዱም
- በሎት 24 የፖሊስ መኖሪያ ካምፕ እና የተለያዩ የቢሮዎች ጥገና እንዲሁም የህክምና የLABRATORY ቋሚ ዕቃዎችና መደኃኒቶች ላይ የብቃት መረጋገጫ ሰርትፍኬት ማቅረብ ይገደዳል፡፡
- ጨረታውን መካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ቅዳሜ አእና አእሁድ ሳያካትት 10 የስራ ቀናቶች ውስጥ እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር በሎት 500 /አምስት መቶ ብር በመክፈል ሰነዱ መግዛትና ስጨረታታሰነዱ ማስገቢያ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርበታል ፤ በዛኑ እለት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል ፡፡
- ተጫራቾች ለሚያቀርቡት እቃዎች ሎት1. 2000.00 ብር ሎት2. 5.000.00 ብር1,000.00 ሎት3 1500.00 ብር ሎት4. 5000.00 ብር ሎት5. 5000.00 ሎት6 2,000.00 ሎት7 2000.00 - ሎት8. 2,000.00 ሎት9 1000.00. ሎት10 3,000.00 ሎት11. 2000.00 ሎት12 5000.00 ሎት13. 1000.00 ሎት14 ሎት15. 1000.00 ሎት16. 5000.00 - 17. 200.00 የጨረታ ማስከበሪያ በየሎት በጥሬ ገንዘብ ´ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ጥቃቅንና አነስተኛ ከሆኑ አምራች መሆኑን ከተደራጁበት ደብዳቤ ማቅረብ የኖርባቸዋል፡፡
- አሸናፊው ተለይቶ እንደታወቀ በጨረታው ለተሳተፉት ያስያዙትን ጥሬ ገንዘብ ይመለስላቸዋል፡፡
- መ/ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሱም ሆነ በከረሰ የመሠረዝ ሙሉ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ናሙና የሚያስፈልጉት የሰቃ አይነቶች ተጫራቹ ጨረታዉ ከመዘጋቱ ቀደም ብሎዉ የናሙናዉ አይነት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ እንዲሁም ናሙና ከማይቀርባቸዉ የዕቃ አይነቶች በሚቀርበዉ የዕቃ መግለጫ /spesfication/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ከላይ በተዝርዝሩት መሠረት ስመወዳደር የምትፈሰ7 እና በሚቀርበው ውል መሠረት ለማቅረብ በደንቡ መሠረት መጫረት የምትችሉ መሆኑን በግልጽ በማመልከት እንደትወዳደሩ ይጋብዛል።
አደራሻ፡- ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስጢሩናስ ቤተክርስትያን ፊትሰሬት ወደ ስሪ ኪሱ የሚወስደዉ መንገደ ላይ የቀደሞዉ አስፖርት ረዴረሽን ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 509 Anam መረጃ በስልክ ቁጥር -- 01-15-54-68-55/01-1-550-87-39 ውስጥ ስልክ --- ደውሱ ማነጋገር ወይም በሕንስ ቀርቦ ቢሮ ቁጥር 509 እና 609 መmPቅ የሚቻል መሆኑን እናሳውቃስን ።
ቂርቆስ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ
