Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት
  • Address ወላይታ ሶዶ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046 180 32 07
  • Website
  • Deadline28 Jan 2019, 9:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening date 29/01/2019 ዓ/ም በ 4፡00 ጠዋት
  • Categories Electrical And Electromechanical , Ict Equipment'S And Its Accessories

ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆነ ተጫራቾችን በግልጽ በጨረታ ቁጥር 4287194 አወዳድሮ የግንባታ ኤሌክትሪክ ዕቃ አቅርቦት ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል።


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግንባታ ኤሌክትሪክ ዕቃ አቅርቦት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆነ ተጫራቾችን በግልጽ በጨረታ ቁጥር 4287194 አወዳድሮ የግንባታ ኤሌክትሪክ ዕቃ አቅርቦት ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 31 ተከታታይ ቀናት ማለትም (ከቀን፡03/13/2018 / እስከ 28/01/2019 / የጨረታ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዌብ ሳይት ላይ ማግኝት ይችላሉ። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 28/01/2019 / ከሰዓት 900 ሰዓት ተዘግቶ ቀን፡ 29/01/2019 / 400 ጠዋት በኦንላይን ይከፈታል።

የብቁነት መስፈርቶች (A, Eligibility Requirements)

1.     የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል (Availability of Bid Security 50,000.00 ETB)

2.     የጨረታ ሰነድላይ ለመፈረም የሚያስችል የውክልና (Availability of Letter of Authorization to sign the bid offers;)

3.     የተጫራቾች በስነ ምግባር ደንቦች የመገዛት ቃል ኪዳን ሰነድ/ቅጽ (Availability of anti- bribery pledge form)

4.     የአሟላለሁ ወይም አላሟላም መግለጫ (Availability of Compliance statement)

5.     2018 . ግብር የከፈለ እና የታደሰ (2018 .) ንግድ ፈቃድ ያለው (Bidders should have a valid and renewed trade license for the year 2018

6.     የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል (Bidders should be VAT & Tin registered)

ማስታወሻ

v መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046-180-3207

ወላይታ ሶዶ

 

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን /ቤት

✨ messages.ai_summary
Ethio Telecom seeks qualified bidders to supply construction electrical materials for its building in Arba Minch. Bidders must provide a bank-confirmed CPO, authorization letter, anti-bribery pledge, compliance statement, valid 2018 trade license, and VAT/TIN certificates.
Save Tender