Tender Detail

Tender Details

  • Company ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የኢትዮጵያ ህዳሴ የመጀ/ደ/ት/ቤት
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111-11-52-84
  • Website
  • Deadline25 Sep 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ቆይቶ በ 11 ኛው ቀን 3፡00 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Pharmaceutical Products , Medical Equipment And Supplies , Laboratory Equipment And Chemicals

የጉለሌ ከ/ከተማ ወረዳ 7 ህዳሴ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት ግዢ አገልግሎት የሚውሉ


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 መለያ ቁጥር 001/2019

የጉለሌ ከ/ከተማ ወረዳ 7 ህዳሴ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት ግዢ አገልግሎት የሚውሉ

ሎት የዕቃው አይነት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር ሎት የእቃው አይነት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር
1   10,000.00 7 አላቂ የሕክምና መድኃኒቶች እና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች 40,000.00
1.1   6,000.00 8 ኮምፒውተር-ፕሪንተር ሌሎች ተያያዥ እና ቃሚ የህክምና ዕቃዎች 20,000.00
2 የጽህፈት መሣሪያ 16,000.00 9 የቢሮ ዕቃዎች ወንበር ጠረጴዛ  እና ተያያዥ  ቃሚ ዕቃዎች 20,000.00
3 ህትመት 13,000.00 10 የትራንስፖርት አገልግሎት 5,000.00
4 የዕዳት ፅቃዎች 15,000.00 11 የሰራተኛ መዝናኛ ክበብ ካፌ 20,000.00
5 ለፕላንት በማሸነሪ እና ጄኔሬተር፣ ለመሳሪያ እድሳትና ጥገና 15,000.00      
6  በህንጻ ለቁሳቁስ ለተገጣጣሚ እድሳትና ጥገና በቢሮ ውስጥ ተገጣጣሚዎች እና ተያያዥ ዕቃዎች 15,000.00      

ተጫራቾች ለሚወዳደሩት ጨረታ በሎት የተቀመጠውን ገንዘብ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. ተጫራቾች በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣ በአቅራቢነት የተመዘገቡ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን ይገባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ብር 100,000.00/ መቶ ሺህ /ብርና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመከፈል ቀጨኔ በሚገኘው ጉ/ከ/ ከ/ወ/7/ህዳሴ ጤና ጣቢያ ረ/ፌ/ኦፊሰር ቢሮ ቁጥር BZ 304 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ የታሸገ ሆኖ የታሸገው ሠነድ የማያጠራጥርና ያልተከፈተ በደንብ የታሸገ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ሆኖ በሚመለከተው ኃላፊ ተፈርሞና የድርጅቱ ማህተም ያረፈበት እና በሚወዳደሩበት ዕቃ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በዛው ዕለት ከቀኑ 2፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ላይ በመስሪያቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 83 309 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤ ነገር ግን የመንግስት ሥራ የማይኖርበት በመንግስት መገናኛ ብዙሃን በመግለጽ የተረጋገጠ ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. ጤና ጣቢያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. ተጫራቾች በሎት የተቀመጠውን ገንዘብ ACPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃ ህዳሴ ጤና ጣቢያ ንብረት ከፍል ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ጤና ጣቢያው እንዳስፈላጊነቱ የእቃዎችን ብዛት ከውል በፊት 2% መጨመር ወይም ማቀነስ የሚቻል ነው፡፡
  10. ተጫራቾች በሎት የተቀመጠውን፣ ለቋሚ ዕቃዎችና ናሙና ሊቀርብባቸው የማይችሉትን በትክክል ስለ ዕቃዎቹ ሊገልጽ የሚችል ስፔስፍኬሽን በጽሑፍ ወይም በፎቶ ወዘተ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  11. ጥቃቅን አነስተኛ ከአገር ውስጥ አቅራቢዎች ጋር በሚያደርጉት ውድድር 3% ልዩ አስተያየት የሚደረግላቸው እሴትን ለሚጨምሩ ሥራ ዘርፎች ብቻ ነው፡፡
  12. ማንኛውም ተጫራች ለሚያቀርበው ዕቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው፤ ናሙና ያላቀረበ እቃ ለውድድር አይቀርብም፡፡

በተጨማሪ መረጃ

አድራሻ፡- ስልክ ቁጥር 01-155 62 43/08 56 69 28

ቀጨኔ 8 ቁጥር አውቶቢስ ማዞሪያ ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው አስፓልት 100 ሜትር ገባ ብሎ

✨ messages.ai_summary
Procurement of pharmaceuticals, medical equipment and supplies, laboratory reagents and chemicals, office supplies, furniture, printing, transport services and maintenance works, divided into lots. Bidders must hold a renewed business licence, tax registration and VAT registration, and submit samples.
Save Tender