በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ከ/መ/ የአንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ሰ/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር፣ ጄኔሬተር ሞተር ሳይክል፣ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት ዕቃዎችና የአንስሳት መድሀኒት በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ከ/መ/ የአንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ሰ/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር፣ ጄኔሬተር ሞተር ሳይክል፣ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት ዕቃዎችና የአንስሳት መድሀኒት በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ተጫራቾች ለጨረታ ብቁ የሚያደርጋቸው፦
- አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፈቃዳቸውን ያሳደሱ ተጫራቾችን ይጋብዛል።
ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ/ በአን/ወ/ገ/ቅ/ጽ/ቤት በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ከአን/ወ/ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ገንብ አስ/ር ስራ ሂደት ቢሮ ዘ መረከብ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታው ዋጋ የተሞላበት ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሰነድ ኦሪጅናልና እያንዳንዱን ሁለት ኮፒ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ የሚችል/ትችል።
- ተጫራቾች 10,000/አስር ሺህ/ ብር የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ/ CPO/ ማቅረብ የሚችል/ትችል።
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ2 የስራ ቀናት አየር ላይ ይቆያል።
- ጨረታው በ22ኛ ሥራ ቀን በጧቱ 3:00/ሶስት ሰዓት/ ላይ ታሽጎ በዕለቱ ከበጧቱ 4፡30/አራት ሰዓት ተኩል/ ላይ ተጫራቾች ሠይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል።
ማሳሰቢያ
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በጨረታ ከፈታ ወቅት ተጫራቾች ወይንም የወኪሎቻቸው ያለመገኘት ጨረታውን አያስተጓጉልም።
- ለበለጠ ማብራሪያ አን/ወ/ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ገንብ አስ/ር ሥራ ሂደት መጠየቅ ይቻላል።
በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ከ/መ/ የአንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
The Andracha Woreda Finance Office seeks legal suppliers to provide electronics, furniture, generator motor cycles, stationery, cleaning materials, and veterinary medicine for sector offices. Bidders must have a renewed business license, registration, VAT and TIN certificates, and paid current taxes.
