በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የጎዴ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ሎት 01 እስከ ሎት 08 ድረስ ያሉትን ዕቃዎች የደንብ ልብስ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች አላቂ የሕከምና ዕቃዎች ለፕላንት ማሸነሪ ግዥ የኮምፒዩተር እና ሕንፃ እድሳት ጥገናዎች ቋሚ ዕቃዎች የጭነት አላቂ ትምህርት ዕቃዎች
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የጎዴ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ሎት 01 እስከ ሎት 08 ድረስ ያሉትን ዕቃዎች የደንብ ልብስ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች አላቂ የሕከምና ዕቃዎች ለፕላንት ማሸነሪ ግዥ የኮምፒዩተር እና ሕንፃ እድሳት ጥገናዎች ቋሚ ዕቃዎች የጭነት አላቂ ትምህርት ዕቃዎች
በጨረታው ለመወዳደር ለምትፈልጉ፡
- ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችሁና የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ።
- በገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው ዕቃና አገልግሎት ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ።
- ግብር የመከፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ የሚያቀርቡ።
- ተጫራቹ የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የሚጫረቱበትን ዓይነት የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ አስር የሥራ ቀን በሥራ ሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የጎዴ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ክፍል በመቅረብ ሰነድ መግዛት ይቻላል።
- የተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚጫረቱበት በሲፒኦ የቋሚ ዕቃ 30,000 ብር 2.ደንብ ልብስ 200,000 3.አላቂ ዕቃዎች 150,000 ብር) የጨረታ ሰነዱን ሲያስገቡ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚጫረቱበትን ዋጋ እስከነቫቱ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ በስራ ሰዓት ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ በመቅረብ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስግባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን 10፡30 ሰዓት ከፍት ነው። በዚሁ ዕለት 10፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 11፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ።
- አሸናፊዎች በጨረታው አሸናፊነት ከተገለፀው ቀን ከ7ኛው ቀን በኋላ መልካም አስተሳሰብ ዋስትና 10 ፐርሰንት በሲ.ፒ.ኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ውል በመፈፀም ያሸነፉበትን ዕቃ ማቅረብ አለባቸው።
- መስሪያ ቤቱ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- እያንዳንዱ ተጫራች የሚያስጋባቸውን ዕቃዎች ሳምፕል ሲያመጡ በፎቶ የሚያስፈልጉትን ዕቃዎች ማምጣት ይኖርበታል። ማንኛውም ድርጅት ናሙና ላይ ስልክ ቁጥር ወይም የድርጅቱ ማህተብ ከተደረገ ውድቅ ይሆናል።
አድራሻ፡- የካ አባዶ ወረዳ 14 አባዶ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ጃርባ ወይ ጎን ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ /011 866 8072/
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የጎዴ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
✨ messages.ai_summary
Procurement of uniforms, consumable office supplies, medical supplies, plant shredder, computers, building renovation and maintenance, fixed assets, freight, and educational materials, split into Lots 1–8. Bidders must hold a valid trade license, provide tax payment evidence, and be registered in the Ministry of Finance's goods and services list. Samples required.
