Tender Detail

Tender Details

  • Company በምሥራቅ ወለጋ ዞን የዲጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address Oromia Ethiopia, Phone: ------
  • Website
  • Deadline05 Oct 2026, 12:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Price
  • opening dateበዚያው ቀን በ25/01/2019 ዓ.ም. በ8፡00 ሰዓት
  • Categories Office Supplies And Services , Goods

በምሥራቅ ወለጋ ዞን ዲጋ ወረዳ የገ/ጽ/ቤት በኩል ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የ2019 ዓ.ም ንብረት ግዥ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲታተምልን በዲጋ ወረዳ የገ/ጽ/ቤት በቁጥር 361/152/2019 በ26/12/2018 በጠየቅነው መሰረት በነሃሴ 29/2018 ዓ.ም.


የጨረታ ሰነድ ማስተካከያ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ወለጋ ዞን ዲጋ ወረዳ የገ/ጽ/ቤት በኩል ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የ2019 ዓ.ም ንብረት ግዥ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲታተምልን በዲጋ ወረዳ የገ/ጽ/ቤት በቁጥር 361/152/2019 በ26/12/2018 በጠየቅነው መሰረት በነሃሴ 29/2018 ዓ.ም. አዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው ግልጽ ጨረታ ቁጥር 359 ላይ በገጽ 23 በተራ ቁጥር 7 ላይ የመመዝገቢያ ቀን ከነሃሴ 29/2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ መስከረም 22/2019 ዓ.ም. ዘወትር በሥራ ሰዓት ሆኖ ጨረታው የሚዘጋው በ25/01/2019 ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በዚያው ቀን በ25/01/2019 ዓ.ም. በ8፡00 ሰዓት ተብሎ የተስተካከለ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

በምሥራቅ ወለጋ ዞን የዲጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Procurement of property/goods for sector offices in Diga Woreda, East Wollega Zone, through open tender. This notice corrects the bid registration and opening schedule for tender No. 359.
Save Tender