በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 103ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 103ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- አላቂ የፅህፈት መሳሪያ
- የስልጠና መርጃ እቃዎች
- የህሙማን ማገገሚያ ቀለብ
- አላቂ የፅዳት እቃዎች
- የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች
በዚህም መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት፣ የቫት ሰርተፊኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸውን ይጋብዛል። ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያና ዝርዝር ሰነድ የያዘ 200.00 /ሁለት መቶ ብር በመከፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ግምቢ የምዕራብ ወለጋ ዞን አስተዳደር ግቢ የሚገኘው የ103ኛ ኮር ፋይናንስ ቢሮ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው መስከረም 23 ቀን 2019 ከሰዓት 8፡30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 103ኛ ኮር ጠ/መምሪያ
✨ messages.ai_summary
Ethiopia's Ministry of National Defense, Central Command 103rd Corps, seeks suppliers for consumable stationery, training materials, patient recovery items, cleaning supplies, and vehicle spare parts. Eligible bidders must hold a renewed business license, tax payer and VAT certificates, and a supplier registration certificate.
