በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና የአብቹና ኘአ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የክህፈት መሣሪያዎች፣ ሀትመቶች፣ የጽዳት አቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮምፒውተሮች የመሳሰሉትን፣ ጄኔተሮች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የሥልጠና ዕቃዎች እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመዝዛት ይፈልጋል፡፡
የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘአ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የክህፈት መሣሪያዎች፣ ሀትመቶች፣ የጽዳት አቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮምፒውተሮች የመሳሰሉትን፣ ጄኔተሮች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የሥልጠና ዕቃዎች እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት፡-
- ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- በገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ፣
- ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀትና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN ያለው
- ተጫራቾች ስለጨረታው ሙሉ ዝርዝር የያዘውን የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዕቃዎቹን እስፔስፊኬሽን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በመከፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት በአብቹና ጣ ወረዳ ፍ/ቤት በመምጣት ቢሮ ቁጥር 08 መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ አርጅናልና ኮፒውን በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 08 መሥሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10000 /አሥር ሺህ/ በባንክ የተመሠከረ (CPO) ማቅረብ የሚችል፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 15ኛው የሥራ ቀን ሆኖ በዚሁ ቀን በ6፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ7፡40 ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን በ7፡40 በወረዳ ፍ/ቤት ይከፈታል፡፡
- አሸናፊው ድርጅት ዕቃውን የአብቹና ጣ ወረዳ ፍ/ቤት ድረስ በመምጣት ማስገባት አለበት፡፡
- የተጠየቁትን ዕቃዎች ሠርዘው ወይም ደልዘው መጻፍ ከልክል ነው፡፡
- የዕቃውን ኮድ ወይም አይነት ለመቀየር ከፈለጉ ከታች ማሳሰቢያ ብለው በመጻፍ ይፈርመበት፡፡
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የተጠየቁት ዕቃዎች በሙሉ ደረጃቸውን የጠበቁና ኦርጂናል መሆን አለባቸው።
- ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0912665157/0116210053/24
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘአ ፍ/ቤት
✨ messages.ai_summary
The Abichuna Gne'a District Court in North Shewa Zone, Oromia Region seeks to procure office equipment, printing materials, cleaning supplies, office furniture, electronics, computers, generators, construction materials, training materials, and staff uniforms. Bidders must hold a valid trade license, tax clearance, supplier certificate, VAT registration, and TIN.
