የአራዳ ከ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት የአንድኛ (1ኛ) ዙር ጨረታ፡- በሎት1፡- የዕዳት ዕቃዎች ግዥ በሎት 2፡- የደንብ ልብስ በሎት ግዥ በሎት1- አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በሎት 4- የደንብ ልብስ በሎት 4 ግዥ 5፡- የመኪና እቃዎች ግዥ 6፡- የኤሌክትሮኒክስ (የአይቲ) እቃዎች ግዥ በሎት 6 በጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአራዳ ከ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት የአንድኛ (1ኛ) ዙር ጨረታ፡- በሎት1፡- የዕዳት ዕቃዎች ግዥ በሎት 2፡- የደንብ ልብስ በሎት ግዥ በሎት1- አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በሎት 4- የደንብ ልብስ በሎት 4 ግዥ 5፡- የመኪና እቃዎች ግዥ 6፡- የኤሌክትሮኒክስ (የአይቲ) እቃዎች ግዥ በሎት 6 በጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በተጨማሪም በአገልግሎት ሥራዎች፡- በሎት 1፡- የመስተንግዶ ስራዎች፡ በሎት 2፡- የህትመት ስራዎች በሎት 3- የኤሌክትሮኒክስ (የአይቲ) እቃዎች ጥገና ስራዎች በሎት 4፡- የኤሌክትሮኒክስ (የአይቲ) እቃዎች መለዋወጫ አቅርቦት በሎት 5 የልብስ ስፌት ስራዎች በሎት 6፡- የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች ጥገና ስራዎች በሎት 7 የዲኮር ስራዎችን በሎት 8፡- የትራንስፖርት አገልግሎት ስራዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎቶች መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች መጫረት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
- ተጫራቾች በአቅራቢ ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን እና የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- የታደሰ የንግድ ፈቃድና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የተጨማሪ አሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት።
- የጨረታ ሰነዱ የመወዳደሪያ ዋጋ በሙሉ ታሽጎ ለጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማሰገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ሎት ሁሉ ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች በአንድ እቃ አይነት ሁለት ናሙና ማቅረብ የለባቸውም።
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ሎት ሁሉ ናሙና ላይ ድርጅታቸውን የሚገልፅ ማንኛዉም ምልከት (ማህተም) ማስቀመጥ የለባቸዉም።
- ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር በየሎቱ 300 /መቶ ብር ብቻ/ በመከፈል ከወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
- ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት የሚታሸግ ሲሆን 4:30 ሳጥኑ የሚከፈት ይሆናል።
- የመወዳደሪያ ዋጋ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ወስጥ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይሆናል።
- ተጫራቶች ዋጋቸውን በወሰዱት የጨረታ ሰነድ ብቻ መሙላት ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች በወሰዱት ሰነድ ላይ በእስኪርብቶ እስፔክ ማስተካከል አይችሉም።
- የጨረታ ዋስትና በየሎቱ 2% ሲፒኦ ብቻ ሲሆን የምንቀበለው ቼክ አንቀበልም በተጨማሪ ተጫራቾF አሸናፊ ሆነው ሲቀርብ አሸናፊ የሆነበትን 10% ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቶች የዋጋ የጊዜ ገደብ ማስቀመጥ እይችሉም።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡ ተጫራቾች ለሚኖራቸው ጥያቄ ወይም መረጃ ለማግኘት ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 01111266384 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።
አድራሻ፡- ፒያሳ ገዳም ሰፈር ከጊዮርጊስ ጀርባ ወደ ዳክስን መሄጃ ወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ።
የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Arada Sub-City Woreda 05 Finance Office seeks suppliers for goods (printing materials, uniforms, consumable office supplies, vehicle items, IT/electronics) and services (catering, printing, IT repair and spare parts, tailoring, office furniture repair, decor, transport). Bidders must be registered suppliers with renewed licenses, tax and VAT compliance, and submit samples per lot.
