ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆነ ተጫራቾችን በግልጽ በጨረታ ቁጥር 4287194 አወዳድሮ የግንባታ ኤሌክትሪክ ዕቃ አቅርቦት ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል።
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግንባታ ኤሌክትሪክ ዕቃ አቅርቦት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆነ ተጫራቾችን በግልጽ በጨረታ ቁጥር 4287194 አወዳድሮ የግንባታ ኤሌክትሪክ ዕቃ አቅርቦት ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 31 ተከታታይ ቀናት ማለትም (ከቀን፡ 03/13/2018 ዓ/ም እስከ 28/01/2019 ዓ/ም የጨረታ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዌብ ሳይት ላይ ማግኝት ይችላሉ። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 28/01/2019 ዓ/ም ከሰዓት በ9:00 ሰዓት ተዘግቶ ቀን፡ 29/01/2019 ዓ/ም በ 4:00 ጠዋት በኦንላይን ይከፈታል።
የብቁነት መስፈርቶች (A, Eligibility Requirements)
- የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችሉ (Availability of Bid Secunity, 50,000.00 ETB)
- የጨረታ ሰነድ ላይ ለመፈረም የሚያስችል የውክልና (Availability of letter of Authorization to sign the bid offers ;)
- የተጫራቾች በስነ ምግባር ደንቦች የመገዛት ቃል ኪዳን ሰነድ/ቅጽ (Availability of anti-bribery pledge form)
- የአሟላለሁ ወይም አላሟላም መግለጫ (Availability of Compliance statement)
- የ2018 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ (2018ዓ.ም) ንግድ ፈቃድ ያለው (Bidders should have a valid and renewed trade license for the year 2018 E.C)
- የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል (Bidders should be VAT & Tin registered)
❖ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046-180-32-07
ወለይታ ሶዶ
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Ethio Telecom invites eligible bidders to supply construction electrical materials for its building in Arba Minch, South Southwest Region. Bidders must provide a bank-confirmed CPO, authorization letter, anti-bribery pledge, compliance statement, valid 2018 E.C trade license, and VAT/TIN certificates.
