በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሰር ለወ/ወ/ ከተማ ልማት ጽ/ቤት የውስጥ ለውስጥ የአስፋልት ኮንከሪት መንገድ ግንባታ፣ የወ/ወ/ሰራና ስልጠና ጽ/ቤት ለዐ|ሰርቶ ማሳያ ፣ ለዐ6 ሠቃ ሽምብራ አና ሰዐ27 ጣዬ ቀበሌዎች ሙሱ ማቴሪያል ችሉ የሸድ ግንባታ እና የወ/ወ/ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት የገበያ ማዕከል ሙሱ ማቴሪያል ቸሎ በሀገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል። ሰለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሱ መሆኑን ጽ/ቤታችን ይጋብዛል። በዚህም መሰረት ተጫራቾች የሚከተሉትን መሰፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
- የዘመኑ የታደሰና ህጋዊ ፈቃድ ያለውና የንግድ ስራ ዘርፉ ማሰረጃ ማቅረብ የሚችል፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ነምበር ያለው ማሰረጃ ማቅረብ የሚቸል፣
- PF መጠን ከ500,000/አምስት መቶ ሸህ ብር/ በላይ ከሆነ ተወዳዳሪዎች የተጨማሪ እሴት ታከስ ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይገባቸዋል።
- ተሜራቾች በሚወዳደሩበት ጨረታ ላይ የንግድ ሚኒስቴር ባወጣው የንግድ ስራ ፍቃድ ኮድ መሰረት ንግድ ፈቃዳቸውን ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 25ኛው ቀን 1:30 ድረስ 500 ብር (መቶ ብር) መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመውሰድ ሲመጡ ከላይ ከኑ4 የተጠቀሱትን ኦርጅናል ፎቶ ኮፒ ማስረጃዎች ይዘው መቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቶች ከላይ ከተራ ቁጥር 1-5 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ መጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን ስርዝ ድልዝ በሌለበት ሁኔታ በመሙላት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በመፈረምና የድርጅቱን አድራሻ ማህተምና ፊርማ በማድረግ በዋጋ ማቅረቢያ ሳይ በመፈረም ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ25 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ26ኛው ቀን እስከ ጧቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በመ/ቤቱ ግዥና ን/አስ/ቡድን ቢሮ በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ኦርጂናል ፖስታ እና ኮፒ በማድረግ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በዚያው በ26 ኛው ቀን ጨረታው 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ተጫራቾች ባይገኙም መ/ቤቱ ጨረታውን ይከፈታል።
- የጨረታው መከፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
- አሸናፊው ተጫራች አሸናፊነት በተገለጸላቸው ከአምስት የስራ ቀናት በኋላ ባሉት አስርሳዐ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 1096 የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መግባት አለበት።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሱ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበት ለከተማ ልማት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 150,000 (አንድ መቶ አምሳ ሸሀ ብርን ፣ ለስራና ስልጠና 25,000 (ሃያ አምስት ሽህ ብርን እና ለንግድና ገቢያ ልማት 15,000 (እስራ አምስት ሽህ ብር) ለማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ማንኛውም ተጫራች ነጠላ ዋጋም ሆነ ጠቅላላ ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለው ከጨረታ ውጪ ይደረጋል።
- ውድድሩ በጥቅል ድምር (ሎት) መሆኑን አንዲያውቁትና የሁሉንም እቃዎች ዋጋ መሙላት የሚጠበቅበዎት መሆኑን አይዘንጉ።
- ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ የሚታሰብ ፀንቶ የመቆያ ጊዜ 45/አርባ አምስት ቀን መሆኑ ይታወቅ።
- ተሜራቾች ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሚያሟሉ መሆን አለባቸውወግዲ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
The Wogdi Woreda Finance Office seeks bidders for asphalt concrete road construction, a demonstration and training center, and market center construction. Eligible bidders must hold a renewed trade license, TIN, VAT registration if performance security exceeds 500,000 birr, and a Grade 5 or above certificate.
