Tender Detail

Tender Details

  • Company በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ
  • Address አፋር ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 033-6660021
  • Website
  • Deadline23 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening dateለ7 ተከታታይ ቀናት እስከ ከቀኑ 4፡30 ሰአት
  • Categories Construction and Water Works , Building Construction

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ወፍጮ እና የወፍጮ ቤት ግንባታ ግዥ ለመግዛት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ወፍጮ እና የወፍጮ ቤት ግንባታ ግዥ ለመግዛት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. የተለያዩ ወፍጮ እና የወፍጮ ቤት ግንባታ ግዥ
  2. ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈራቶች ማሟላት ይጠበቅባችዋል።
  3. በዚህ ግልፅ ጨረታ የሚወዳደሩ እቅራቢ ድርጅቶች በ2019 ዓ.ም በጀት አመት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባ ሠርተፍኬት ማቅረብ አለበት።
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ሀሳብ ኦርጀናሉን በአንድ ፖስታ ኮፒውን በአንድ ፖስታ የተጫራቾቹ ስምና ፊርማ አድርሻ በግልፅ ተፅፎባቸው ሁለቱም ፖስታዎች በአንድ ፖስታ ተደርጎ በሠም ታሽጎ መቅረብ ሲኖርበት እቃዎች በተወሰነው ጊዜና ሰዓት በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥና ፋይ/ንብ/አስ/ደጋፊ ስራ ሃደት ህንጻ ቁጥር 1 ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  5. የሚገዙት እቃዎችን አይነት እና ዝርዝር መግለጫ (Specification) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላል።
  6. ማንኛውም የጨረታ ተወዳዳሪ ለሚያቀርባቸው እቃዎች ቫትን ሳይጨምር የጠቅላላ ዋጋውን 1% የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ቼክ (CPO) ከመወዳደሪያ ሃሳብ ማቅረቢያ ጋር በፖስታ ታሽጎ ማቅረብ አለበት።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በግልጽ ጨረታ መልክ በመውሰድ ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥና ፋይ/ንብ/አስተ/ደጋፊ ስራ ሂደት ህንጻ ቁጥር 1 መውሰድ ይችላሉ።
  8. የተዘጋጀው ጨረታ ዝርዝር ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ለ7 ተከታታይ ቀናት እስከ ከቀኑ 4፡00 ሰአት ድርስ የግልጽ ጨረታ ገዝተው በዛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ሰአት ተጫራቾች ባሉበት ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥና ፋይ/ንብ/አስተ/ደጋፊ ስራ ሂደት ህንጻ ቁጥር 1 ይከፈታል።
  9. ተጫራቾች ሰነዱን ገዝተው በመሙላት እና በማዘጋጀት ኦሪጅናል የመወዳደሪያ ሀሳብ ዶክመንታችሁን በአንድ ፖስታ ውስጥ በሰም በማሸግ ኮፒውን በሌላ ፖስታ ውስጥ በሰም በማሸግ በማስገባት ሁለቱንም ፖስታዎች በአንድ ፖስታ እድርጎ በሰም አሽገው ለዚሁ ግዥ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባችዋል።
  10. የጨረታው መክፈቻ ጊዜ ቀን የጨረታውን መክፈቻ ፕሮግራሙን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙ ቢቀሩ የጨረታውን መክፈቻ ሂደት አያስተጓጉልም።
  11. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። በተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለጎት የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥና ፋይ/ንብ/አስተ/ደጋፊ ስራ ሂደት በስልክ ቁጥር 033 666 0015 ደውለው ይጠይቁ።

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ

✨ messages.ai_summary
The Afar National Regional State Health Bureau seeks legal suppliers to build various mills and mill houses. Bidders must submit a renewed business license, supplier registration certificate, VAT and taxpayer registration, and a 1% bid bond. The Bureau may cancel the tender in part or fully.
Save Tender