Tender Detail

Tender Details


የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ-10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር በወረዳው ጽ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዲስ ከተማ ፍለ ከተማ ወረዳ-10 አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት 2018 በጀት ዓመት 2 ዙር በወረዳው /ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች በግ ጨረታ ወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1 - ላቂ እቃዎች, ሎት 2- የደንልብስ, ሎት 3 - የጽዳት እቃዎች, ሎት 4 - ድንኳን ኪራይ

ሎት 5- -የተሽከርካሪ ጎማዎች, ሎት 6 - ስፌት

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ የሚከተለትን መስፈርቶች አሟልቶ በጨረታው መወዳደር ይችላል

1.     ከዘርፉ ጋር ተያያዥ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

2.     በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው

3.     የዘመኑን ግብር የከፈለና የአቅራቢነት ምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችል

4.     100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በላይ ከተጫረቱ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

5.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ማቅረብ አለባቸዉ፡፡

6.     ጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁትን የምናስተናግደው ባመረቱት ምርት ብቻ በመመሪያው መሰረት ይሆናል

7.     የጨረታ አሸናፊ ድርጅት የውል ማስረከቢያ ጨረታው ያሸነፈበት መጠን 10% ማስያዝ አለበት፡፡

8.     ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 300.00 በመፈል የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት በአዲስ ከተማ ፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት 2 ፎቅ መውሰድ ይችላሉ ተጫራቶች የጨረታ ማስከበሪያ 0.5 ማለትም ሎት 1 2,000 ሎት 2 3,000 ሎት 3 2,000 ሎት 4 1,500ሎት 5 1,800 እና ሎት 6 1,700 በሚል pay/order Addis Ketemak/K Wereda 10 F/TS/ BET በሚል ስም የተዘጋጀ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

9.     ተጫራቾች ስለእዎች ማለትም 1,2,3 ሳምፕል ማቅረብ እና ቀሪው ሎት በተጠቀሰው ስፔስፊኬሽን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ሳምፕል ያላቀረበበትን እቃ የማናወዳድር መሆኑን እየገለፅን ሳምፕሉ ጨረታ ከመከፈቱ ቢያንስ 3ቀን በፊት በመዳበሪያ መቅረብ አለበት ከተጠቀሰ ቀን ዘግይተ የሚመጡ ሳምፕሎች ተቀባይነት አይኖራቸዉም፣

10. የሚገቡት ዋጋዎች ቫት ያካተቱ መሆን አለባቸው።

11. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚወዳደረበት ዋጋ ከላይ የተጠቀሱትን ደጋፊ ሰነዶች 1 ኦሪጂናልና 1 ኮፒ በአንድ ላይ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በተዘጋጀ የማወዳደሪያ ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

12. ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ ያሸነፋበትን ዕቃ በወረዳው /ቤት ንብረት ፍል ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

13. ጨረታ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11 የስራ ቀን ተዘግቶ 11ኛው ቀን ተጫራ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ 4:30 ይከፈታል፡፡

14. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፣፣

15. ተጫራ ጨረታውን ካሽነፋ በኋላ ያሸነፉበትን የጨረታ አይነት ውል አይገባም ቢሉ ያስያዙትን የጨረታ ማስከበሪያ ውርስ የሚደረግ እና ለተወሰኑ ወራቶች የትኛዉም የመንግስት መሰሪያ ቤት እንዳይሳተፋ የሚደረግ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

አድራሻ፡- አዲስ ከተማ ፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት አጠና ተራ ከድልድዩ ከፍ ብሎ ለበለጠ መረጃ- 01122739821 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

የአዲስ ከተማ ክፍ ከተማ ወረዳ-10 አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት

Save Tender