የእድጎት በህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት አመት የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
እድገት በህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የእድጎት በህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት አመት የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት-1 አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች ሎት 6 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች
ሎት-2 የደንብ ልብሶች ሎት 7 የህትመት ስራዎች
ሎት-3 አላቂ የፅዳት እቃዎች ሎት 8 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና
ሎት-4 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 9. ጥገና እና የእድሳት ስራ
ሎት-5 የተለያዩ ቋሚ የቢሮ እቃዎች
በዚህ መሰረት በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ-
- የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር አጠናቃችሁ የከፈላችሁ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ የቫት ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ፡፡
- ጨረታ ማስከበሪያ ብር ለሎት1. 2000.00 ለሎት2. 2000.00 ለሎት3. 2000.00 ለሎት4. 2000.00 ለሎት5. 2000.00 ለሎት6. 2000.00 ለሎት7. 2000.00 ሎት8. 2000.00 ሎት9. 2000,00 / በባንክ በተረጋገጠ CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የምትችሉ
- ለጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በእድገት በህብረት ቅድመ የአንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፋይናንስ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የምትጫረቱትን እቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የምታቀርቡትን ዋጋ ዝርዝር በሰነዱ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ሞልታችሁ በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ድረስ በስራ ሰዓት ለዚሁም በተዘጋጀ ሳጥን እድገት በህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፋይናንስ ቢሮ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
- የጨረታ ሳጥኑ ማስታወቂያው ከወጣበት በ10ኛው ቀን 10፡00 (አስር ሰዓት) ታሽጎ በማግስቱ 11ኛው ቀን 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት እድገት በህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፋይናንስ ቢሮ ውስጥ ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል፡፡ 11ኛው ቀን የበዓል ቀን ወይም የዕረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
- ለእያንዳንዱ ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ዋስትና ጊዜ ከአንድ አመት በላይ የዋስትና ጊዜ መስጠት አለበት፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡-
ለገሀር የዱሮ ፀረ ሙስና ጀርባ /አዋሽ ባንክ ጀርባ/ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አጠገብ
ስልክ ቁጥር፡- 011-558-36-58/ 0115584806
የእድገት በህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
