በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 05 የሚገኘው የህብረት በልጅነት ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የሚገኘው የህብረት በልጅነት ቅድመ አንደኛ አና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የህብረት በልጅነት ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ እድሳት፣ ህትመት፣ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ የማሽነሪ የጥገና፣ ህክምና፣ ልዩልዩ መሳሪያ እና የደንብ ልብስ ስፌት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል