የህብረት በልጅነት ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ እድሳት፣ ህትመት፣ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ የማሽነሪ የጥገና፣ ህክምና፣ ልዩልዩ መሳሪያ እና የደንብ ልብስ ስፌት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የህብረት በልጅነት ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የሚገኘው የህብረት በልጅነት ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት-1 የደንብ ልብስ .........................................4,500 ብር
- ሎት-2 የፅህፈት መሳሪያ ......................................3,500 ብር
- ሎት-3 የፅዳት ዕቃዎች ........................................5,500 ብር
- ሎት-4 ቋሚ ዕቃዎች ..........................................5,000 ብር
- ሎት-5 እድሳት ...............................................3,000 ብር
- ሎት-6 ህትመት...........................................................1,100 ብር
- ሎት-7 የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች ...................................1,200 ብር
- ሎት-8 የማሽነሪ የጥገና .......................................1,000 ብር
- ሎት-9 ህክምና .................................................120 ብር
- ሎት-10 ልዩልዩ መሳሪያ ......................................200 ብር
- ሎት-11 የደንብ ልብስ ስፌት
በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 150 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር ብቻ) በመክፈል መግዛት ይቻላል፡፡
- የዓመቱ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለውና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና ማስረጃውን ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎቶች ብር የተጠቀሰውን በባንክ በተመሰከረለት ቼከ(cpo) ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዛችሁ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ሲወዳደሩ በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ከጨረታ ውጪ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ሲያሸንፋ ከጠቅላላ ዋጋ አስር ፐርሰንት (10%) የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (cpo) ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድን ኮፒ በማድረግ ኦርጅናሉን እና ኮፒውን በሁለት ፖስታ አሽገው ከጨረታ ሰነድ ጋር አብረው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጥቃቅንና አነስተኛ ተጫራቾች ሲጫረቱ እራሳቸው ባመረቱት ዕቃ ብቻ መሆን አለበት፡፡ ጨረታው ሲከፈት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኘበት ይሆናል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 7/1/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ላይ በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ነው ት/ቤቱ የተለየ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል፡፡
አድራሻ፦ አበበ ቢቂላ እስቴዲየም አጠገብ ወረዳ 05 ወጣት ማዕከል ገባ ብሎ
ስልክ ቁጥር – 0112 13 83 91/ 011 2 73 24 47
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ት/ት/ጽ/ቤት የህብረት
በልጅነት ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
