በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 08 የሚገኘው የአግዓዝያን ቁ.2 ቅድመ እ/አ/መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች የፅዳት እና የቢሮ እቃዎች ህትመት፣ የደንብ ልብስ፣ የጥገና እቃዎች፣ የህንፃ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚ ጥገና፣ የህከምና እቃዎች፤ የልማት እቃዎች፤ ሌሎች አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 08 የሚገኘው የአግዓዝያን ቁ.2 ቅድመ እ/አ/መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2018ዓ.ም
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 08 የሚገኘው የአግዓዝያን ቁ.2 ቅድመ እ/አ/መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች የፅዳት እና የቢሮ እቃዎች ህትመት፣ የደንብ ልብስ፣ የጥገና እቃዎች፣ የህንፃ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚ ጥገና፣ የህከምና እቃዎች፤ የልማት እቃዎች፤ ሌሎች አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚትፈልጉ ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቶች በሙሉ በጨረታው እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡
1 እቃውን በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል ብቃት፤ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
2. ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚህም የተመዘገቡበትን ኮፒ አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ብር 5.000(አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ (CPO) ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 200(ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ሰነዱን ከአግ.ቁ.2 ቅድመ አ/አ/መካከለኛ/ደ/ት/ቤት/ፋይናንስ ከፍል 18 ቁጥር ቀርበው በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መግዛት ይችላሉ፡፡
6. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ዕቃዎች ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
7. ተጫራቾች በገዙበት የጨረታ ሰነድ ላይ በተዘጋጀው የዋጋ ዝርዝር መሙያ ላይ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡ በሌላ ሰነድ ከሞሉ ተቀባይነት የለውም ፡፡
8. ባቀረቡት ዋጋ ዝርዝር ላይ ቫት(VAT)ማካተት አለባቸው፡፡
9. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው የስራ ቀን አየር ላይውሎ በ10ኛው ቀን ከሰዓት 11፡00ሰዓት ላይ ታሽጎ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ይከፈታል፤ ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባይገኙም የጨረታው ሂደት በተቀመጠው መሰረት ይካሄዳል፡፡
10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የሚጫረቱበትን የመወዳደርያ ዋጋ ሞልተው በታሸገ ፖስታ ውስጥ አድርገው ማቅረብ አለባቸው ::
11. የጨረታው አሸናፊ የሚለየው በሞላው ነጠላ /ጥቅል ዋጋ ሊሆን ይችላል፡፡
12. ከጥቃቅን እና አነስተኛ ደብዳቤ ይዘው የሚመጡ ተጫራቾች ካደራጃቸው አካል ደብዳቤ ሲያመጡ ደብዳቤው ላይ መፈረም ያለበት የመስሪያ ቤቱ ሀላፊ መሆን አለበት፣ የተደራጁበትን ዘርፍ ተጠቅሶ ማፃፍ አለበት፣ የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) የሰነድ መግዣ ዋጋ እና የውል ማስከበሪያ በነፃ መውሰድ እንደሚችሉ ተጠቅሶ መፃፍ አለበት፡፡
13. ትምህርት ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ:- በንፋስ ስልክ ላፍቶ ከ/ከተማ ት/ጽ/ቤት የአግአዚያን ቁ.2 ቅድመ አ/አ መካከለኛ/ደ/ት/ቤት ጎተራ ማሳለጫ ወደ ሳሪስ በሚወስደው መንገድ ሼል ፊት ለፊት ከሪፋት ቫሊ ዩኒቨርሲቱ 100ሜ ገባ ቡሎ
ለጨማሪ መረጃ በስልከ ቂጥር 0114707658/ 011-442-80-51 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በአ/አ/ከ/አስ/ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ ዐ8 ት/ጽ/ቤት
አግአዚያን ቁ.2 ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ መካከል ደረጃ ት/ቤት
