ልዩ ልዩ እቃዎችና አገልግሎቶች ግዥ (ሎት 1-9) - ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት
በጉለሌ/ክ/ከተማ ወረዳ 05 የጀኔራል ታደሰ ብሩ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ 2018 ከመደበኛ በጀት ና ከዉስጥ ገቢ በጀት አገልግሎት የሚውል ሎት 1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና የትምህርት መሳሪያዎች፣ ሎት 2 ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች ሎት 3 የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች ፣ ሎት 4 የደንብ ልብስ ስፌት እና ሎት 5 ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ሁለተኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ሰለሚፈልግ ተጫራቾች ከዚህ ቀ
ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት ለ2018 ዓ ም በት/ቤቱ ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉትን ልዩ ልዩ እቃዎችና አገልግሎቶችን በአንደኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡