Tender Detail

Tender Details

  • Company ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ. 2 ት/ቤት
  • Address ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ጀነራል ታደሰ ብሩ አንደኛ ደረጃ ቁ.2 ት/ቤት አዲሱ ገበያ አደባባይ ከፍ ብሎ ፅዮን ኮንዶሚኒየም ጀርባ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011154-64-20
  • Website
  • Deadline07 Oct 2026, 5:30 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100 ብር (ለእያንዳንዱ ሎት፣ የማይመለስ)
  • Bid Securityበባንክ የተረጋገጠ CPO (ሎት 1-9፤ መጠኑ በማስታወቂያው አልተገለጸም)
  • opening dateበ11ኛው ቀን 4:30 ሰዓት በትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ቁ 4
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather

ልዩ ልዩ እቃዎችና አገልግሎቶች ግዥ (ሎት 1-9) - ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት

ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ. 2 ት/ቤት


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር /001/2019 ዓ.ም

ለአንደኛ ዙር የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

በመደበኛ እና ውሥጥ ገቢ በጀት ለምገዙ እቃዎች

ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በት/ቤቱ ለትምህርት አገልግሎት የምውሉትን ልዩ ልዩ እቃዎች አገልግሎቶችን በአንደኛ ዙር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት1 አላቂ ቢሮ እቃዎች 25,000ብር ሎት 2 ደንብልብስ 20,000 ብር ሎት 3 የጽዳት እቃዎች 19,000ብር ሎት 4.የትምህርት እቃዎች 10,000 ብር ሎት 5 የደንብልብስ ስፊት 2,000 ሎት 6 ቋሚ እቃ 7000ብር ሎት 7 ህትመት 2000 ብር ሎት 8 ጥገና 9,000 ብር ሎት 9 የካፌ አገልግሎት 2000ብር በመሆኑ ከዝህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉት ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው ና የተጨማር እሴት ታክስ ሻት ተመዘጋቢ።
  2. በፖስታ ስሚ የተሸገ እና ናሙና መቅረብ የምገባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርባታል።
  3. የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ሎት1 ሎት 2 ሎት 3 ሎት 4ሎት5 ሎት 6 ሎት 7 ሎት 8 ሎት 9 በባከ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል ።
  4. በጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ አምራች መሆናቸውን የምገልጽ ደብዳብ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ይህንን ማቅረብ ካልቻሉ ግን እንደለሎቹ ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ከፍለው መወዳደር ይኖርባቸዋል።
  5. የጨረታ ሰነድ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱን ሎት በማይመለስ 100/መቶ ብር/ ከቢሮ ቁጥር 4 መውሰድ ወይም መግዛት ይችላሉ።
  6. በ10ኛው ቀን 11: 30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ11 ኛው ቀን 4:30 ላይ ተጫረቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው ባሉበት በትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ብር ቁ 4 ይከፈታል።
  7. ተጫራቹ የምያቀርበው ሻትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል።
  8. አሸናፍው ድርጅት የሸነፉባቸውን ጠቅላላ ዋጋ 10% ውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል።
  9. ተጫራቹ ያሸነፈባቸውን እቃዎች ት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  10. የግዥው አካል ከውል በፊት 20% መጨመርም ሆነ መቀነስ ይችላል ።
  11. መስሪያቤቱ የተሻለ ዘደ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ.2ት/ቤት አዲሱ ገበያ አደባባይ ከፍ ብ ፅዮን ኮንዶሚኒየም ጀርባ ይገኛል።

ስልክ፡- 0912389634/0910561343

ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
General Tadesse Biru Primary School seeks suppliers for various goods and services in 9 lots: office supplies, uniforms, cleaning materials, educational materials, uniform fabric, fixed assets, printing, maintenance, and café services. Bidders need a renewed trade license, TIN, and VAT registration. Samples and a CPO bid bond are required.
Save Tender