አማራ ባንክ አ.ማ ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም. በጨረታ ቁጥር አባ/ሰቼፋማ/ሀግጨ/053/2026 የፅዳት አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት ግዥ ለመፈፀም ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል::
Amhara Bank S.C (አማራ ባንክ አ.ማ)
የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ
አማራ ባንክ አ.ማ ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም. በጨረታ ቁጥር አባ/ሰቼፋማ/ሀግጨ/053/2026 የፅዳት አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት ግዥ ለመፈፀም ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል::
በዚህም መሠረት በጨረታ ማስታወቂያው ተራ ቁጥር 1 ላይ አማራ ባንክ አ.ማ አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች ለከፈታቸው ቅርንጫፎች አገልግሎቱን የሚያቀርቡ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመለየት ውል ስምምነት ፈፅሞ ማሰራት ይፈልጋል ተብሎ የወጣው ማስታወቂያ እርማት ተደርጎበት ባንኩ አገልግሎቱን የሚፈልገው “ለዋና መስሪያ ቤት” እና ዋና መ/ቤት ለሚገኘው “አዲስ አበባ ቅርንጫፍ” ብቻ ሆኖ ማስተካከያ የተደረገ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን::
አማራ ባንክ አ.ማ.
ከባንክ ባሻገር!
✨ messages.ai_summary
Amhara Bank S.C seeks a cleaning service provider for its Head Office and the Addis Ababa branch located at the Head Office, following an amendment narrowing the scope from all branches nationwide. Open competitive bid.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
