በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት በመጀመሪያ ዙር ያልቀረቡ አላቂ የቢሮ ዕቃ (እስቴሽነሪ)፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃ፣ የጥገና (የአይቲ) አገልግሎት፣ የሰራተኞች ካፊ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት/አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል፡፡
በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ፅ/ቤት ለ2018 በጀት አመት በወረዳው የሚገኘውን ካፌ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ፅ/ቤት ለ2018 በጀት አመት አላቂ የቢሮ ዕቃ (እስቴሽነሪ) ፤የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ ህትመት አገልግሎት የዲኮር ስራን ጨምሮ፣ የጥገና /የአይቲ/ አገልግሎት፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ጌጣጌጥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡