Tender Detail

Tender Details

  • Company በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ጽ/ቤት
  • Address ፈረንሳይ አደባባይ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ የካ ክ/ከ ወረዳ ወረዳ 02 አስተዳደር ፋ/ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 9 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111 54 89 03
  • Website
  • Deadline06 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security5,000.00
  • opening date2025-11-06 00:00:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services

በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ፅ/ቤት ለ2018 በጀት አመት በወረዳው የሚገኘውን ካፌ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ፅ/ቤት ለ2018 በጀት አመት በወረዳው የሚገኘውን ካፌ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉ ግለሰቦች ማህበራት መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ ለመወዳደር የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

❖ የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

❖ የእሴት ታከስ ተመዝጋቢ መሆናችሁን የሚገልፅ ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

❖ በሚሰጠዉ አገልግሎት ከመ/ቤቱ ጋር ዉል ወስዶ በሚፈለገው ሰአት ማቅረብ እና አገልግሎቱን መስጠት የሚችል፡፡

❖ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀን የካ ክፍለ ከተማ / ወረዳ 2 ፋ/ፅ/ቤት የጨረታ መመሪያ እና አገልግሎት እስፔስፍኬሽን አጠቃሎ የያዘ የጨረታ ሰነድ በአካል መጥተዉ በማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) ብቻ ገዝተዉ መውሰድ ይችላሉ፡፡

❖ ጨረታውን አሸናፊ ከሆኑ በኋላ የውል ማስከበሪያ 50,000.00(አምሳ ሺ) ሊብሪ ዋስትና ማስያዝ የሚችሉ፡፡

❖ ለካፌ አስፈላጊ የሆኑ ማቴሪያል ይዞ መግባት የሚችል፡፡

❖ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10(አስር) ተከታተይ የስራ ቀን በአየር ላይ የሚቆይሲሆን በ11ኛው ቀን በ3፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት የሚከፈት ሲሆን የሚከፈትበት ቀን እሁድ ቅዳሜ / የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

❖ የጨረታ ማስከበሪያ በተመለከተ 5,000.00(አምስት ሺ) ቢድ ቦንድ፣በሲፒኦ ወይም በጥሬ ብር ማስያዝ ይችላሉ፡፡

❖ ለሚያቀርቡት መስተግዶ ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ተቋሙ በሚያስቀምጠው ቀንና ሰአት ማቅረብ ግድነው፡፡

❖ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመስረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

❖ አድራሻ ፡- ፈረንሳይ አደባባ ፊትለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ የካ ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደርፋ/ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 9፡፡

❖ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111548903 መደወል ይችላሉ፡፡

በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ፅ/ቤት

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የበጀት ዓመት ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት...

READ MORE