Tender Detail

Tender Details

  • Company በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት
  • Address ወረዳ 06 ጎፋ ገብርኤል ዝቅ ብሎ ወደ ጎፋ ካምፕ በሚወስደው መንገድ (ከመስቀል ክትፎ በስተጀርባ ገባ ብሎ ቀበሌ 52 ፊት ለፊት) ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114-66-18-78
  • Website
  • Deadline05 Nov 2026, 5:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceበየሎቱ ብር 500.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityበሎት ከብር 4,320 እስከ ብር 36,117 (CPO)
  • opening dateበ11ኛው ቀን 4:30
  • Categories Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather , Catering And Cafeteria Services

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የበጀት ዓመት ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች የፅዳት ዕቃዎች፣ ህትመት፣ ካፌና መስተንግዶ፣ አይ ሲቲ ጥገና እና የደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2019

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የበጀት ዓመት ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች የፅዳት ዕቃዎች፣ ህትመት፣ ካፌና መስተንግዶ፣ አይ ሲቲ ጥገና እና የደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ተጫራቾች:-

  1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ በመ/ግ/ን/አስ/የዕቃ አቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
  2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በየሎቱ የማይመለስ 500.00 (አምስት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ (0.5-2)% በእያንዳንዱ ሎት በተበጀተለት በጀት መሰረት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
    ሎት ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ (ብር)
    001 ካፌና መስተንግዶ 8,448.00
    002 የፅዳት እቃዎች 8,912.00
    003 አላቂ የቢሮ እቃ 14,615.00
    004 አላቂ የት/ት እቃ 12,180.00
    005 ህትመት እቃ 4,320.00
    006 ቋሚ የቢሮ እቃዎች 7,500.00
    007 የደንብ ልብስ 36,117.00
    008 አጠቃላይ አይ.ሲ.ቲ ጥገና 7,500.00
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸውን የጥራት ደረጃና ለአስተማማኝነቱ ለእያንዳንዱ እቃ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሆኖ በ10ኛው ቀን 11:30 ይታሸጋል፡፡ በ11ኛው ቀን 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡ ፡ ነገር ግን ቀኑ የሕዝብ በዓል እንዲሁም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን 4:30 ላይ ይከፈታል፡፡
  6. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ድርጅት በተመረጠው ናሙና መሰረት ዕቃዎችን ትምህርት ቤት ድረስ ማምጣት እና ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ:- ወረዳ 06 ጎፋ ገብርኤል ዝቅ ብሎ ወደ ጎፋ ካፕ በሚወስደው መንገድ (ከመስቀል ክትዬ በስተጀርባ ገባ ብሎ ቀበሌ 52 ፊትለፊት)
ለበለጠ መረጃ 0114661878

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
St. Peter's School seeks suppliers for fixed assets, consumable office and educational supplies, cleaning materials, printing, café/catering, ICT maintenance, and uniforms, in 8 lots. Bidders need a renewed business license, tax compliance, supplier registration, and VAT registration; samples required.
Save Tender