በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 08 የሚገኘው የአግዓዝያን ቁ.2 ቅድመ እ/አ/መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች የፅዳት እና የቢሮ እቃዎች ህትመት፣ የደንብ ልብስ፣ የጥገና እቃዎች፣ የህንፃ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚ ጥገና፣ የህከምና እቃዎች፤ የልማት እቃዎች፤ ሌሎች አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡