በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ05 ፋይናንስ ፅ/ቤት2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አውጥቶ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
የግዳን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችና የግንባታ ማቴሪያሎች ግዥ ጨረታ
በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በ 2019 ዓ/ም/ በመደበኛ እና ካፒታል ከተያዘው በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ ሎት 2 የጽዳት እቃ ሎት 3 ፈርኒቸር ሎት 4 የሞተር ብስክሌት ሎት5. የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎችን እና ሎት 6 የደንብ ልብስ በተዘጋጀው ጨረታ መሠረት ከአቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ::
በ2019 የበጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የሚፈፀም ዓመታዊ መስተንግዶ እና ጽ/መሳርያ ግዥ በደ/ኢ/ክ/መ በወላይታ ዞን የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ፋ/ፕ/ጽ/ቤት በኩል የሚከናወን ጨረታ ነው፡፡
በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር በ2019 ዓ.ም በዓመት ውስጥ ሊገዛቸው ያሰባቸውን የተለያዩ ግብዓቶች በተስስር እና በጥቅል ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የአሳግርት/ወ/ ገንዘብ ጽ/ቤት ሎት 1 የጽፈት መሣሪያዎች እና ሎት 2 እንስሳት መድኃኒትና መገልገያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Stationary Materials
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምሥራቅ ሲዳማ ዞን የጭሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ስቴሽነር ዕቃ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ዕቃ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2019 የመኪና መለዋወጫ የፅህፈት መሳሪያ ቋሚ እቃዎች ፣ የመኪና ጎማዎች ፤ ኤሌክትሮኒክሶች እና ጥሬ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የህክምና መገልገያዎች፣ የላብራቶሪ ሬጀንቶች፣ የጽዳትና የጽህፈት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ደንብ ልብስና የቢሮ ፈርኒቸር ግዥ - የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል
የጽሕፈትና የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ ጀነሬተርና ሞተር ሳይክል ግዥ (5 ሎቶች, ግ/001/19) - ካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጽሕፈት፣ የሥልጠና መርጃ፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ፣ የማሽነሪና የጀኔሬተር መለዋወጫ ግዥ (01/2019) - የ605ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ፍቼ
ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳትና የጽህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ እና የ2019 አጀንዳና ካላንደር ህትመት ግዥ (4 ሎቶች, 01/2019) - የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት
ኤሌክትሮኒክስ፣ የደንብ ልብስ፣ ህትመት፣ የጽህፈትና የጽዳት፣ የጥገና እቃዎች፣ መድሃኒትና የህክምና መገልገያዎች ግዥ (9 ሎቶች, 01/2019) - አራዳ ወረዳ 08 የበአታ ጤና ጣቢያ
ቋሚ እቃዎች፣ መድኃኒቶች፣ የላብራቶሪ ሬጀንቶች፣ የጽዳት፣ የጽህፈት፣ የደንብ ልብስ እቃዎችና የተለያዩ አገልግሎቶች ግዥ (3 ሎቶች, ስ/ከ/ጤ/ጣ/01/2019) - አራዳ ወረዳ 2 ስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ
አልባሳት፣ የፅሕፈት፣ የፅዳትና የግንባታ ዕቃዎች ግዥ (4 ሎቶች, ግ/ጨ/001/2019) - የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ብላቴ
የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 ዓ.ም ግዥ በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ አስቤዛንና ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች ፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለአንደኛ ደረጃ ት/ቤት 1,450 የማጣቀሻ መፅሐፍት ግዥ - የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት (ኢኦተቤ ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት)
የደንብ ልብስ፣ የቢሮ፣ የህትመት፣ የትምህርት፣ የፅዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎችና ኤሌክትሮኒክስ ግዥ (8 ሎቶች) - የለሚኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ቦሌ አዲስ ቅድመ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት