የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2019 የመኪና መለዋወጫ የፅህፈት መሳሪያ ቋሚ እቃዎች ፣ የመኪና ጎማዎች ፤ ኤሌክትሮኒክሶች እና ጥሬ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በምስራቅ ሐረርጌ የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል
በድጋሚ የወጣ የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2019 የመኪና መለዋወጫ የፅህፈት መሳሪያ ቋሚ እቃዎች ፣ የመኪና ጎማዎች ፤ ኤሌክትሮኒክሶች እና ጥሬ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-
- በሚወዳደሩበት ዘርፍ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተለየ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
- ግብይቱ ከ 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
- ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም የንግድ ምዝገባ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በሚያቀርቡበት ሃሳብ መስጫ ስማቸውን ፊርማቸውን እና ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈር ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታ ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች የመወዳዳሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ አይቻልም፡፡
- ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታው ውጪ ሆኖ ለወደፊት በመንግስት በሚያወጣ ጨረታ እዳይሳተፉ ሊደረግ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 ብር ብቻ በመክፈል ከፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል መግዛት ይችላሉ፡፡
- የሚገዙትን ማቴሪያሎች ዝርዝር መግለጫ ከሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ዋናውን እና ኮፒውን ብቻ ለብቻ ከሁሉም ማስረጃዎቻቸው ጋር በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ለ15 የስራ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡30 ላይ ይከፈታል፡፡
- 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር ) የባንክ ጋራንቲ ሲፒዮ ማስያዝ የሚችል የንግድ ቀናት ቆይቶ
- የጨረታ ማስተባበሪያ ሰዓት ካለፈ በኋላ የመጣ የጨረታ ሰነድ ከጨረታ ሳጥን ውስጥ ሳይገባ ተመላሽ ይሆናል፡፡
- መስሪያ ቤቱ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
- ከ ሐረር store/ስቶር /ያላቸው
ማሳሰቢያ > መስሪያ ቤቱ ግዢውን በነጠላ ዋጋ ወይም በሎት ሊያወዳድር ይችላል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0256667549/ 0256667550 መጠየቅ ይችላሉ፡፡ አድራሻ፡- ከሐረር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 500 ሜ ገባ ብሎ
በምስራቅ ሐረርጌ የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል
✨ messages.ai_summary
Fedis Agricultural Research Center seeks bidders to supply vehicle spare parts, tires, stationery, electronics, and raw materials. Bidders must provide a valid trade license, tax payment proof, TIN, and VAT registration if the transaction exceeds 200,000 birr. The center may award by item or lot.
