በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የአሳግርት/ወ/ ገንዘብ ጽ/ቤት ሎት 1 የጽፈት መሣሪያዎች እና ሎት 2 እንስሳት መድኃኒትና መገልገያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የአሳግርት/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በሎት 1 የግንባታ ማቴሪያል እና በሎት 2 ለመንገድ ሥራ የሚያገለግሉ የማሽነሪዎች ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአሳግርት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ያገለገለ ንብረቶችን ባሉበት መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይገልጻል፡፡