Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ/ዞን የአሳግርት ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት
  • Address በሰ/ሸዋ/ዞን የአሳግርት ወረዳ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912462088
  • Website
  • Deadline02 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security10%
  • opening date2025-12-02 00:00:00
  • Categories Others

በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአሳግርት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ያገለገለ ንብረቶችን ባሉበት መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይገልጻል፡፡

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ/ዞን የአሳግርት ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሽያጭ መሰያ ቁጥር 001/2018

በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአሳግርት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ያገለገለ ንብረቶችን ባሉበት መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይገልጻል፡፡

  • የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  • የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስከር ወረቀት /TIN/ ማቅረብ የሚችሉ
  • በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም አካል በጨረታው የመሳተፍ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • የሚሸጡ ያገለገለ ገብረቶችን ለፋብሪካ የሚቀልጡ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እስቲል ብረቶች እና ያገለገለ የመኪና ዕቃዎች መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የሚሸጡ ያገለገሉ ንብረቶችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ በጨረታ ሰነድ ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 በመክፈል ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከቢሮ ቁጥር 3 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚወዳደሩበትን ብር ወይም ከሽያጩ ጠቅላላ ዋጋ 10 % በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሰ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በመ/ቤቱ የነቢ ደረሰኝ በማስቆረጥ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ አሳግርት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር 3 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ህዳር 23/3/2018 ዓ.ም 11፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 3 በ24/3/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  • በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር ማብራሪያ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በፋክስ ቁጥር 0912462088/0937611645 በመደዋል ማግኘት ይችላሉ፡፡
  • ለሽያጭ የቀረቡ ንብረቶችን ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይበተገለጸው ቦታ /ከተማ/ጨረታው በመጀመሪ ጊዜ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11፡30 ሰዓት ንብረቶችን ባሉበት ቦታ ድረስ በመሄድ ማየት ይችላሉ::
  • የጨረታው አሸናፊዎች በገቡት ውል መሰረት ያሸነፉበትን የንብረቶች ዋጋ ብር ሙሉ በሙሉ 100% ውሉን ከፈረሙበት ጊዜ ጀምሮ ባሉበት 7 የስራ ቀናት ውስጥ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሂሳብ ቁጥር.......ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡
  • በጨረታው ያሸነፉ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ንብረቶች በሚረከቡት ንብረቶቹ በተቀመጡበት በአሳግርት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት እና በዶከተር ካርል ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በተጠቀሰው ቦታ ይሆናል፡፡

 

  • በመስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የጠጠበቀ ነው፡፡

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ/ዞን የአሳግርት ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት

Save Tender