Tender Detail

Tender Details

  • Company የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116860263
  • Website
  • Deadline03 Nov 2026, 9:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 200 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 15,000 (CPO)
  • opening dateበዚሁ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
  • Categories Textile, Garment & Leather , Stationery Materials , Electronics Materials

የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 ዓ.ም ግዥ በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ አስቤዛንና ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች ፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት


ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 ዓ.ም ግዥ በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ አስቤዛንና ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች ፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች፡-

  1. የዘመኑ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
  2. ወቅታዊ የግብር ግዴታውን ያሟላ
  3. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ
  4. ተጫራቾቹ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ እና ቲን ማስረጃ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ አጠቃላይ 15000(አስራ አምስት ሺህ) በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ማንኛውም ተጫራቾች ለጨረታው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የበረክ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ሂሳብ ቁጥር 1000065445925 በመክፈል ስነዱን ከበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት በመግዛት በጨረታው መካፈል ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት የሚቻል ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚከፈተው ለ15 የሥራ ቀን በተከታታይ ቀኑ አየር ላይ ውሎ በ 16ኛው የሥራ ቀን በ 3፡30 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  7. አሸናፊ ተጫራች ማንኛውንም ወጪ ችሎ ያሸነፋቸውን ዕቃዎች ፍ/ቤት ድረስ ያቀርባል፡፡ ፍ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 0971913655/0988667892

የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት

✨ messages.ai_summary
Bereket Woreda Court invites bids for various fixed assets, staff uniforms, stationery, office supplies, electronics, and cleaning consumables. Bidders must have a valid trade license, meet tax obligations, be registered suppliers, and be VAT-registered with a TIN certificate. The winner delivers goods to the court.
Save Tender