በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምሥራቅ ሲዳማ ዞን የጭሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ስቴሽነር ዕቃ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ዕቃ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምሥራቅ ሲዳማ ዞን ጭሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምሥራቅ ሲዳማ ዞን የጭሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ስቴሽነር ዕቃ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ዕቃ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዝህ በታች የተዘረዘሩትን መሰፈርቶች ሟሟላት የሚችሉ ተጫራቾች በሙሉ እንድሳተፉ እንጋብዛለን፡፡
- በዘርፉ ቀጥተኛ የንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያለው
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፍቃዳቸው በበጀት ዓመቱ ያሳደሱ፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዘጋቢ የሆኑና ወርሃዊ/VAT/ ሪፖርት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ለአቅራቢነት የተመዘገቡና መልካም ሥራ አፈጻጸም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 12000/አስራ ሁለት ሺህ/ብር የጭሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ/C.P.O/ወይም ባንክ ዋስትና በማሰራት ማስገባት የሚችሉ
- አሸናፊ የሆኑ ድርጅት በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በገባው ውል መሠረት ጥራቱንና ደረጃውን የጠበቀ ዕቃ ማቅረብና ቅድመ ናሙና ማሳየት የሚችል ተጫራች ለጨረታ የተዘጋጀው ሰነድ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ሲዳማ ዞን ጭሬ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ውስጥ ጨረታ ሰነድ ከያዘው ባለሙያ እጅ ሰነዱን ብር 300/ሶስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል ሰነዱን መወሰድ ይችላሉ፤ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 9ቀናት በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መወሰድ የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን ፣ በ10ኛው ቀን ከጠዋቱ በ6፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ ላይ ህጋዊ ማህተም በሰም የታሸገ ፖስታ እንድታስገቡ እናሳስባለን
- አሸናፍ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃዎች በትክክል የጥራት ደረጃ የጠበቀ ዕቃ በማቅረብ ሲዳማ ብሔራዊ ክልል መንግስት ምስ/ሲ/ዞ/ጭ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ድረስ ማስረከባቸው እንደተረጋገጠ ክፍያው ወዲያው ይፈጽማል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፍልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታውን የሚከፈትበትን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- 0910740670/0926064520
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምሥራቅ ሲዳማ ዞን የጭሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Chire Woreda Finance Office invites legal bidders to supply stationery materials for sector offices. Bidders must hold a valid business license, TIN, VAT registration, and supplier registration with proof of good performance, and must deliver quality items with samples.
