በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በ 2019 ዓ/ም/ በመደበኛ እና ካፒታል ከተያዘው በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ ሎት 2 የጽዳት እቃ ሎት 3 ፈርኒቸር ሎት 4 የሞተር ብስክሌት ሎት5. የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎችን እና ሎት 6 የደንብ ልብስ በተዘጋጀው ጨረታ መሠረት ከአቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ::
በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
የሚዲያ ጨረታ ማስተዋቂያ
በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በ 2019 ዓ/ም/ በመደበኛ እና ካፒታል ከተያዘው በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ ሎት 2 የጽዳት እቃ ሎት 3 ፈርኒቸር ሎት 4 የሞተር ብስክሌት ሎት5. የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎችን እና ሎት 6 የደንብ ልብስ በተዘጋጀው ጨረታ መሠረት ከአቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ::
በዚህም መሠረት ተጫራቾች ማሟለት የሚጠበቅባቸው:-
- ተጫራቾች ንግድ ዘርፍ የተሰማሩበትን የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የምዝገባ ምስክር ወረቀት ቫት የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬት ማስገባት
- ቲን የመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ
- በዕቃ አቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት
- ሶስት ፐርሰንት ለመንግስት ግብር እንደሚከፍሉ ማወቅ አለባቸው
- ግዢው ለዕቃው በሰጡት ዋጋ ማቅረቢያ መነሻ በተናጠል ወይም በጥቅል የሚፈጸም መሆኑን ማወቅ አለባቸው
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታው ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ለእያንደንዱ ሎቶች ለዶክመንት የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ስ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በመቅረብ መግዛት ይቻላል ::
- ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ የሚሆን ለስ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ብለው ለሎት1 ሲፒኦ 10000፣ለሎት2 ሲፒኦ 2000 ብር ፣ለሎት 3 ሲፒኦ ብር 3000 ብር ለሎት4 ሲፒኦ ብር 15000 ብር ሎት 5 ሲፒኦ ብር 10000 ብር እና ለሎት 6 ሲፒኦ ብር 3000 ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
- የጨረታ ማስታወቂያ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 21 ተከታታይ የስራ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የስራ ቀን ከቀኑ 9:00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 9:45 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል፡፡
- አሸናፊው ድርጅት እቃውን እስከ ስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ድረስ በራሱ ትራንስፖርት የሚጫን እና አውራጅ ጨምሮ ማድረስ አለበት ::
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን እቃ እስከ ሁለት ወር ድረስ ለመስሪያ ቤቱ የማቅረብ ግዴታ አለበት መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ በጨረታ አሸናፊነት ከተገለጸበት እስከ 7 ቀን ውል በይገቡ የስያዙት ሲፒኦ ለመንግስት ውርስ ተደርጎ የተሻለ ግዢ ዘዴ የሚጠቀም መሆኑን እንገልጸለን ::
ለበለጠ መረጃ ስልክ 0468820005/32 ይደውሉ
በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
The office seeks suppliers for electronics, cleaning materials, furniture, motorcycles, stationery, and uniforms, awarded by lot. Bidders must provide a renewed business license, registration and VAT certificates, TIN, and supplier registration, and pay 3% government tax. Delivery to the office is required.
