የጽሕፈት፣ የሥልጠና መርጃ፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ፣ የማሽነሪና የጀኔሬተር መለዋወጫ ግዥ (01/2019) - የ605ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ፍቼ
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ605ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ግዥ ክፍል
የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
የ605ኛ ኮር ግ/ጨ/ቁጥር 01/2019 ዓ.ም
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ605ኛ ኮር ጠ/መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውሉ፡-
- የጽሕፈት፣ የሥልጠና መርጃ እና የፅዳት ዕቃዎች
- የቀላል ተሽከርካሪ ፣ የማሽነሪ እና የጀኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች
ሲሆኑ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በዚህ መሰረት በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ2፡30 እስከ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ፍቼ 605ኛ ኮር ጠቅላይ መምሪያ በሚገኘው ግዥ ክፍል ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱ መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በተከታታይ 10 ቀናት አየር ላይ ውሎ ጥቅምት16/2/2019ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፍቼ ሪፈራል ሆስፒታል ፊት ለፊት አካባቢ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የ605ኛ ኮር ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ክፍል ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- 0920036840 ወይም 0937970825 ወይም 0927948273
