Tender Detail

Tender Details

  • Company በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ05 ፋይናንስ ፅ/ቤት
  • Address , Phone: ..........
  • Website
  • Deadline14 Oct 2026, 5:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400(አራት መቶ ብር)
  • Bid Securityበሎት: ከብር 500.00 እስከ 30,000.00 (ሲፒኦ)
  • opening dateበ11ኛው ቀን 4:00 ታሽጎ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙት ይከፈታል
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials , Cloth And Shoes

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ05 ፋይናንስ ፅ/ቤት2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አውጥቶ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ05 ፋይናንስ ፅ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ05 ፋይናንስ ፅ/ቤት2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አውጥቶ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

የግዥ ኮድ001

የዕቃዝርዝርየጨረታ ማስከበሪ
ሎት1የደንብ ልብስ ግዥ25,000.00
ሎት2አላቂ የቢሮ እቃዎች ግዥ21,900.00
ሎት3ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ1,700.00
ሎት4የቢሮ ጽዳት እቃዎች ግዥ30,000.00
ሎት5የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ20,672.00
ሎት6የህትመት ስራዎች ግዥ12,000.00
ሎት 7የተለያዩ ኪራይ አገልግሎቶች20,000.00
ሎት8ፕላንትና ማሽነሪ እድሳት ጥገና500.00
ሎት9ህንፃና ቁሳቁስ ጥገና1,500
ሎት10ለተሽከርካሪና እና ሌሎች መጓጓዣ እድሳትና ጥገና11,500.00

በጨረታው መሳታፍ የሚችሉት

  • በዘርፉ የተሰማሩ እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
  • የዘመኑ ግብር የከፈሉ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ
  • የግብር ከፋይ መለያ TIN NO/ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  • በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር አጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና እና
  • ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  1. ከላይ የተዘረዘሩትናን ማሰረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያ አርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  2. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር ) በወረዳው ፋይናንስ ፅ/ቤት ቢሮ ቀርበው በመግዛትና መጫረት ይችላሉ::
  3. አነስተኛ ጥቃቅን ማበራት በአምራችነት ተደራጅታችሁ መወዳደር የምትፈልጉ ካላችሁ ካደራጃችሁ አካል በፅ/ቤት ሀላፊ የዋስትና ደብዳቤ ማስረጃ ማምጣት አለባችሁ:: የራሳቸው ምርት ካሆነና ገዝተው ለሚያቀርቡት እቃ የጨረታ ሰነድ መግዛና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከላይ በሰንጠረዥ በተገለጸው መሰረት በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ አለባቸው::
  5. ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ የተጠቀሰውን አገልግሎት የአንዱን መለኪያ ዋጋ 15% የተ.እ.ታ. ጨምሮ በዋጋ ማቅረቢያው ላይ በመሙላት ማቅረብ አለባቸው::
  6. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዶቻቸውን የተለያዩ ኢንቨሎፕ ኦርጂናልና ፎቶ ኮፒ ሰነዶች ለያይተው በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል:: በተጨማሪም አንድ ኮፒ በማሸግ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  7. የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ሐሙስ ጠዋት ከ2:30 እስከ 6:30 ከሰዓት በኋላ ከ 7:30 እስከ 11:30 ሰዓት ዓርብ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 5:30 ከሰዓት በኋላ ከ 7:30 እስከ 11:30 ሰዓት ነው::
  8. ጨረታው በአዲስ ዘመን ገዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስረኛው ቀን 11:30 ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይርባቸዋል:: በ11ኛው ቀን 4:00 ታሽጎ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙት ይከፈታል::
  9. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መንቱ የተጠበቀ ነው: :
  10. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ ወይም አገልግሎት ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባቸቃል::
  11. አሸናፊ ድርጅቶች ያሸነፏቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፓርት ወደ መስሪያ ቤቱ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ፅ//ቤት ድረስ መቅረብ አለባቸው::
  12. ለበለጠ መረጃ:- አድራሻ በአካል ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ፅ/ቤት ሰሚት ኮንደሚኒየም ሁለተኛ በር ሰንሻይን አረጋውያን መርጃ መዓከል ላይ.2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 ወረዳ 05 ፋይናንስ ፅ/ቤት

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ05 ፋይናንስ ፅ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Belmikura City District 05 Finance Office seeks suppliers for cleaning and janitorial equipment, stationery, cloth and shoes, and related services. Bidders must hold a renewed trade license, tax clearance, TIN, VAT registration, and be registered in the government suppliers list. Samples required.
Save Tender