በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር በ2019 ዓ.ም በዓመት ውስጥ ሊገዛቸው ያሰባቸውን የተለያዩ ግብዓቶች በተስስር እና በጥቅል ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/17 ሕ/ል/ ማእከል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር በ2019 ዓ.ም በዓመት ውስጥ ሊገዛቸው ያሰባቸውን የተለያዩ ግብዓቶች በተስስር እና በጥቅል ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
| ተ.ቁ | የሎት ቁጥር | የዕቃው ዝርዝር |
| 1 | ሎት 1 | የስቴሽነሪ እቃዎች |
| 2 | ሎት 2 | የበግ ስጋ አቅራቢዎች |
| 3 | ሎት 3 | እንስሳትና የእንስሳት ተዋፅኦ አምራቾችና አከፋፋዮች (ወተት፣ ቅቤ፣ አይብ፣ እንቁላል እና አሳ) |
| 4 | ሎት 4 | ሚጥሚጣ እና የበርበሬ ቅመም ግዥ |
| 5 | ሎት 5 | የፅዳት እቃዎች |
| 6 | ሎት 6 | ከሰል አቅራቢ |
| 7 | ሎት 7 | የኳስ ሜዳ ሳር አድሳት ከነ ባለሙያው |
ተጫራቾች
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ የሥራ ፈቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ወቅታዊ የግብር ክፍያ ማረጋገጫ፣ የቫት/የተጨማሪ እሴት/ታክስ ምዝገባ እንዲሁም ሎት 2፣ ሎት 3 ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ሰርቲፊኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ሠነድ ሊወስዱ ሲመጡ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ሠነድ መግዛት ይኖርባቸዋል፣
- ከላይ የተዘረዘሩ መረጃዎችና ሰነዶች አሟልተው በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ እስከ 11:00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በስምንተኛው ቀን 4:00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ሻላ 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ይከፈታል። በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ ሣጥን መከፈቻ ሥነ-ሥርዓትን አያስተጓጉልም።
- አሻሚ፣ የተሰረዘ፣ የተደለዘ እና ግልፅ ባልሆነ ሁኔታ የጨረታ ዋጋ በመሙላት መወዳደር ከጨረታ ውጭ ያደርጋል።
- የሚወዳደሩባቸውን እቃዎችና ናሙና ጨረታው በሚከፈት ቀን በዝርዝር ማቅረብ አለባቸው።
- በጨረታው አሸናፊ ለሆኑባቸው ዕቃዎች ከአጠቃላይ ዋጋ 2% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከድርጅቱ ጋር የግዥ ውል ስምምነት መፈፀም ይኖርባቸዋል።
- በዓመት ውስጥ ሊገዙ የታሰቡትን ግብዓቶች ዓመታዊ ትስስር ይፈፀማል።
- የጨረታውን መመሪያ አለማክበር ከጨረታው ያሰርዛል፣
- ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- የፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ሻላ መናፈሻ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከሉ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቀርበው ሠነዱን መግዛት ይቻላል።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0116184076/0116187529/0116631244
በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማኅበር
✨ messages.ai_summary
Fana Bole Consumers' Cooperative Union seeks suppliers via open tender for stationery, sheep meat, animal products (milk, butter, cheese, eggs, fish), mitmita and berbere spices, cleaning materials, charcoal, and football field grass maintenance. Bidders need valid trade license, tax registration, VAT certificate, and food/drug authority certificate for lots 2 and 3.
