Tender Detail

Tender Details

  • Company በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የበአታ ጤና ጣቢያ
  • Address ከሥላሴ ቤተከርስቲያን ወደ ጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ወረድ ብሎ በስተምስራቅ 100 ሜትር ገባ ብሎ ከመስከረም 1ኛ ደረጃ ት/ቤት አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111-8699041
  • Website
  • Deadline27 Oct 2026, 9:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 100 (የማይመለስ)
  • Bid Securityየተጫረቱበት ዋጋ 2% (CPO)
  • opening dateበዚሁ ቀን 3፡30
  • Categories Textile, Garment & Leather , Medical Equipment And Supplies , Stationery Materials

ኤሌክትሮኒክስ፣ የደንብ ልብስ፣ ህትመት፣ የጽህፈትና የጽዳት፣ የጥገና እቃዎች፣ መድሃኒትና የህክምና መገልገያዎች ግዥ (9 ሎቶች, 01/2019) - አራዳ ወረዳ 08 የበአታ ጤና ጣቢያ

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የበአታ ጤና ጣቢያ


ለአንደኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር 01/2019

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 08 የበአታ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓመት በጀት የሚያስፈልጉ

  1. ሎት 1፤ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ ቋሚ
  2. ሎት 2፤ የደንብ ልብስ
  3. ሎት 3 ህትመት
  4. ሎት 4፤ የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት እቃዎች
  5. ሎት 5፤ የጥገና እቃዎች
  6. ሎት 6፤ የደንብ ልብስ ስፌት
  7. ሎት 7፤ የመድሃኒት እና የህክምና መገልገያ እቃዎች
  8. ሎት 8፤ የሚወገድ የመድሃኒቶች በኪሎ
  9. ሎት 9፤ ሮቶ የጥገና አገልግሎት

በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ሁኔታዎች በቅድሚያ ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸውና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የመንግስት የግዥ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  3. ተጫራቾች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች ከብር 200,000/ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናችሁን የሚያረጋግጥ ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታ ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ወደ መ/ቤታችን ገቢ ማድረስ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያገለግል የተጫረቱ በትን ዋጋ 2% በድርጅቱ ስም ሲ.ፒ.ኦ በበንክ የተረጋገጠ ከመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች በአንድ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡
  7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ በጥንቃቄ ሞልተው በመፈረምና የድርጅቱን ማህተም ማድረግ ዋና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር ቀን) ተከታታይ የስራ ቀን ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. መ/ቤቱ ባዘገጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ እና የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም አድርጎ የሚያቀርብ ተጫራች ተቀባይነት ይኖረውም፡፡
  9. የጨረታውን አሸናፊ ማሸነፋቸውን በጽሁፍ የምንገልጽላቸው ሲሆን ለጨረታ አፈጻጸም ማስከበሪያ ላሸነፉበት እቃ ዋጋ 10% በማስያዝና ውል በመዋዋል የተመረጡትን እቃዎች በሙሉ በውሉ መሰረት ካላቀረቡት በግገር ህጉ መሰረት መ/ቤቱ ተጠያቂ ያደርጋል፡፡ በጨረታው ያላሸነፉ ድርጅቶች ያስያዙትን የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ይመለስላቸውል፡፡
  10. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የማወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እንዲሁም ከጨረታው ራሳቸውም ማግለል እንደማይችሉ ማወቅ አለባቸው፡፡
  11. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የያዘ የማይመለስ ብር 100(አንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህን ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ ባሉት 10/ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ጤና ጣቢያ ቀርበው መውሰድ ይችላሉ፡፡
  12. የጨረታ ሳጥን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰአት ላይ ተዘግቶ 3፡30 ላይ የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት አድራሽ አራዳ ክ/ከተማ በአታ ጤና ጣቢያ አዳራሽ በግልጽ ይከፈታል፡፡
  13. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው እቃዎች በሎት 2-5 ያለው በሙሉ አርጅናል ሳምፐል ወይም ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ እንዲሁም ፡ሎት፡1 ካታሎግ መስሪያ ቤቱ ድረስ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  14. የእቃዎችን ሳምፐል እና ካታሎግ ያላቀረቡ ተጫራቾች ከጨረታ ውድቅ መሆኑን ማወቅ አለባቸው፡፡
  15. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- አድራሻ ከቅ/ስላሴ ቤተክርስቲያን ወደ ጠቅላይ ሚንስቴር ፅ/ቤት ወረድ ብሎ በስተምስራቅ 100 ሜትር ገባ ብሎ ከመስከረም 1ኛ ደረጃ ት/ቤት አጠገብ ነው፡፡
  • ስልክ ቁጥር፡- 011-8699041, 011-8684810 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የበአታ ጤና ጣቢያ

✨ messages.ai_summary
Beata Health Station invites bids for nine lots: electronics and office equipment, uniforms, printing, stationery and cleaning supplies, maintenance items, garment sewing, medicines and medical supplies, disposable medicines by kilogram, and rotto maintenance services. Bidders must hold a valid business license, TIN, and VAT registration where applicable, and deliver goods to the office.
Save Tender