የጽሕፈትና የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ ጀነሬተርና ሞተር ሳይክል ግዥ (5 ሎቶች, ግ/001/19) - ካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ የገነት ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት በማዘጋጃ ቤቱ ግቢ ውስጥ የህዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ ግንባታ ተጀምሮ በመቋረጡ ያልተጠናቀቀውን እንዲጠናቀቅ እና ለቄራ አገልግሎት የሚሆነውን ለማሰራት ፈልጎ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ እንድናወዳድር ጠይቀውናል።
በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት በአስተዳደር ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ የአስተዳደር ህንጻ ውስጥ ያሉትን ክፍሎችን መታደስ የሚገቡትን ማሳደስ እና የአስተዳደር ግቢ ውስጥ መጸዳጃ ቤት እና በጓሮ በኩል የመኪና መግቢያ በር ማስራት ፈልጎ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ እንድናወዳድር ጠይቀውናል።
በደ/ምዕ/ኢ/ከ/መ/በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገ- የሚውል የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ከህጋዊ አቅራቢዎች በገልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት የተለያዩ ግንባታዎችን በሎት ከፋፍሎ ለማስገንባት ፈልጎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።