በደ/ምዕ/ኢ/ከ/መ/በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገ- የሚውል የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ከህጋዊ አቅራቢዎች በገልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መስያ ቁጥር ግ/002/17
በደ/ምዕ/ኢ/ከ/መ/በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገ- የሚውል የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ከህጋዊ አቅራቢዎች በገልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት
-
ሎት 01 የተሰያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች ስሳቂ ዕቃዎችና ተዛማጅ የጽዳት ዕቃዎች
-
ሎት 02 የቬሴክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
-
ሎት 03 የቢሮ ፈርኒቸሮች፣
-
ሎት 04 ጀነሬተር
-
ሎት 05 ሞተር ሳይክል
ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
-
የዘመኑን ግብር በመክፈል የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድና ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
-
የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
-
ህጋዊ አቅራቢነት ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
-
ከሚያገኘው ገቢ 2 በመቶ ገቢ የሚከፍል (ለመከፈል ፊቃደኛ የሆነ) መሆን ይኖርባቸዋል፤
ስለዚህ ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 200 ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ15 ቀናት ጌሻ ወረዳ ገቢዎች ን/ቅ/ጽ/ቤት የቢሮ ቁጥር 34 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ስም :
-
ሎት 01 የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎችና አላቂ ዕቃዎችና ተዛማጅ የጽዳት ዕቃዎች 30,000 ብር
-
ሎት o2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና ተዛማዥ ዕቃዎች፣ 30,000 ብር
-
ሎት 03 የቢሮ ፈርኒቸሮች፣30,000 ብር
-
ሎት 04 ጀነሬተር 30,000 ብር
-
ሎት 05 ሞተር ሳይክስ 30,000 ብር ከጨረታው ቴክኒካል ዶክሜንት ጋር በማዘጋጀት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሎት በመለየት እና የሎት ቁጥርን ሰነድ ላይ በመፃፍ ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ የድርጅቱን ስም፣ ማህተምና ስልከ ቁጥር በመፃፍ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን እስከ 3፡00 ሰዓት ድረስ በጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ስ/ጽ/ቤት ግዥ ስራ ክፍል የቢሮ ቁጥር 03 በመቅረብ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ፣
-
ተጫራቹ ድርጅት አሸናፊ መሆኑ ሲረጋገጥ ውል ለገቡ የውል ማስከበሪያ 10% ለማስያዝ ፈቃደኛ የሆነ ፤
-
የጨረታው ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ ከተከፈተበት ጊዜ አንስቶ ለሰማኒያ ቀናት ይሆናል ፤
-
ተጫራቹ አሸናፊ መሆኑ ሲረጋገጥ ወዲያውኑ ውል ገብቶ ዕቃዎችን በራሱ ወጪ እስከ ጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አቅርቦ ያስረከባል።
-
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በገዥ ስራ ክፍል በ16ው ቀን 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል። ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት ጨረታውን አያስተጓጉልም፡፡
-
ጨረታው የሚዘጋበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን በሰንበት ወይም በበዓል ቀን ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ተላልፎ ጨረታው ይከፈታል።
-
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
-
በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
