በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት የተለያዩ ግንባታዎችን በሎት ከፋፍሎ ለማስገንባት ፈልጎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር ግ/04/17
በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት የተለያዩ ግንባታዎችን በሎት ከፋፍሎ ለማስገንባት ፈልጎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት
- ሎት 01 3*4 ሶስት ክፍል እና 4*4ሜ ሶስት ክፍል በድምሩ ስድስት ክፍል የሆነ ነባሪ ቢሮ የሊሾ ስራ
- ሎት 02 ሶስት ኮንክሪት ኮለን በማቆም 1 የሰው መግቢያ እና 1 የመኪና መግቢያ የብረት በር፣
- ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
- ደረጃ ስምንት ( 8 ) እና ከዚያ በላይ የሆነ / B.C ወይም G.C/ ህጋዊ የግንባታ ፍቃድ ያለው፡፡
- የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል ፣
- የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ፣ ቫት ተመዝጋቢነት መረጃ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና ህጋዊ አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- ለመንግስት 2 በመቶ ታክስ ከሚያገኘው ገቢ ለመክፈል ፍቃደኛ የሆነ፣
- ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማቅረብ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለሃያ /20/ የስራ ቀናት ውስጥ በጌሻ ወረዳ ገቢዎች ቅ/ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 34 ክፍል ተጫራቾች ለግንባታው የማይመለስ 200 ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ በመግዛት እያንዳንዱን ሎት የተለያየ ስለሆነ የየግል ቴክኒካል ፣ ፋይናንሻል ዋናውንና ሁለት ኮፒውን ለየብቻ የግንባታውን ሎት በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ የድርጅቱን ስም፣ ማህተምና ስልክ ቁጥር በመጻፍ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛ ቀን እስከ 3፡00 ሰዓት ድረስ በጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ስራ ሂደት የቢሮ ቁጥር 03 በመቅረብ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቹ ድርጅት አሸናፊ መሆኑ ሲረጋገጥ ውል ሲገቡ የውል ማስከበሪያ 10% ለማስያዝ ፈቃደኛ የሆነ
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ፋይናንስ ስራ ሂደት ቢሮ በ21ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት ጨረታውን እያስተጓጉልም ፡፡
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በሰንበት ወይም በበዓል ቀን የሚውል ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ተላልፎ ጨረታው ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ብር ጠቅላላ ዋጋ 5,000 በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ CPO በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
