2150 Tenders Found
-
Buluko Textile S.C. invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery
- Oromia, Ethiopia.
- Deadline October 21, 2025
-
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሚከተለውን እቃዎችና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሜክሲኮ ከገነት ሆቴል ገባ ብሎ አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት አማጋ ህንፃ ላይ በሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 203 ግዥ አገልግሎት ቡድን : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ድረስ
-
ሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉትን ዕቃዎች ሎት1 የመኪና ጋራዥና ህትመቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በ15 ተከታታይ በሥራ ቀናት
-
- በደቡብ ወሎ በመቅደላ ወረዳ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 09/29/2025
-
- አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 10/10/2025
-
- Addis Ababa:Ethiopia
- Deadline ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጀምሮ በ 11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት (የስራ ቀናት)
-
- Addis Ababa:Ethiopia
- Deadline ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጀምሮ በ 11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት (የስራ ቀናት)
-
- በእስታድየም አካባቢ ይሓ ሲቲ ሴንተር ሕንጻ 6ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 10/03/2025
-
- ሱሉልታ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 10/06/2025
-
- Addis Ababa:Ethiopia
- Deadline ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጀምሮ በ 11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት (የስራ ቀናት)
-
የገላን ቁጥር 2 የመጀ/ደ/ት/ቤት በመጀመሪያ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ኦሮሚያ ክልል፣ ኢትዮጵያ
- Deadline 10/02/2025
-
ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን የህትመት አይነቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሳር ቤት ወይም አፍሪካ ህብረት ጀርባ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 10/06/2025
-
- Somali Regional State office of state Council, Jigjiga, Office
- Deadline 7th day
-
- ለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ልዩ ስሙ የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም ግቢ ውስጥ G-7 ብሎክ 306 ጀርባ አካባቢ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጀምሮ በ 11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት (የስራ ቀናት)
-
- በአፋር ብ/ክ/መንግስት አዋሽ ሰባት ኪሎ በመለስተኛ ስታፍ ኮሌጅ ግዥ ዴስክ ቢሮ ፡ አፋር ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 10/10/2025
-
- መገናኛ ስሪ ኤም ሞል 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 507 ፡ አዲስ አበባ : ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት
-
በየካ ክ/ከተማ እንጦጦ ቁጥር አንድ ጤና ጣቢያ የሚከተሉትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- በየካ ከ/ከተማ ወረዳ 03 ልዩ ስሙ ቤላ ወይም ጣሊያን ኤምባሲ ጎን : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጀምሮ በ 11ኛው ቀን 3፡00 ሰዓት (የስራ ቀናት)
-
በአራዳ ክ/ከ/ወ/2 የስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ በ2018 የበጀት ዓመት በሎት ከፋፍሎ ለማጫረታ ይፈልጋል፡፡
- በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ ከራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል አለፍ ብሎ ታደሰ ቸኮል ኮሜርሻል 100 ሜትር ገባ ብሎ ወረዳ 2 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጀምሮ በ 11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት (የስራ ቀናት)
-
- Addis Ababa:Ethiopia
- Deadline ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጀምሮ በ 10ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት (የስራ ቀናት)
-
በአሽ/ተሽ/ፈ/ቁ/ባለስልጣን/ አቃቂ ቃሊቲ ቅ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ቃሊቲ ቃሊቲ ማሰልጠኛ ግቢ ውስጥ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00-10፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ግማሽ ቀንን ጨምሮ
