የገላን ቁጥር 2 የመጀ/ደ/ት/ቤት በመጀመሪያ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የገላን ኮንዶሚኒየም የመጀ/ደ/ት/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር :-7-2/001/2017
የገላን ቁጥር 2 የመጀ/ደ/ት/ቤት በመጀመሪያ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
-
የደንብ ልብስ - - - 19,150
-
አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች - - -8,266
-
የፅዳት ዕቃዎች - - - 17,717
-
የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች - - - 781
-
ልዩ ልዩ መሳሪያዎች - - -1,250
-
ህትመት - - - 725
-
መስተንግዶ - - - 150
በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
-
በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤
-
የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ የሚያቀርቡ፤
-
የቫት ከፋይነት ማቅረብ የሚችሉ፤
-
በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
-
የጨረታ ማስከበሪያ በእያንዳንዱ ኖት ላይ ከላይ በተቀመጠው የሚመለስ ብር 0.5% በባንኪ በተረጋገጠ /CPO/ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
-
የዕቃውን ዝርዝር የያዘውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በመከፈል መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
-
ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና መቅረብ ለሚገባቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው::
-
ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በመግለፅ መሙላትና ኮፒውን በተለያዩ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ያለባችሁ ሲሆን ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ይሄንኑ ለማገልገል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 3 በማቅረብ ማስገባት ይችላሉ፡፡
-
አሸናፊው ተጫራቾች የስራ አፈፃፀም ዋስትና ተመላሽ የሚሆነው ያሸነፈበትን ዋጋ 10% CPO ማስያዝ አለበት፡፡ CPO ተመላሽ ሊሆን የሚችለው በውሉ መሰረት ዕቃዎቹን ሙሉ ለሙሉ መግባታቸው ሲረጋገጥ ብቻ ይሆናል፡፡
-
ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
-
ጨረታው በ11ኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው/ በተገኙበት በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ የፋይናንስ፣ ግዢና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ለተጨማሪ መረጃ፦011-4-37-62-04 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 4 ጀርባ ልዩ ቦታው
የገላን ኮንዶሚኒየም የመጀ/ደ/ት/ቤት
