በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 5 ስር የሚገኘው የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የጨረታ መ/ቁ 001//2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 5 ስር የሚገኘው የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት
ግልጽ የጨታ ማስታወቂያ
በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 5 ስር የሚገኘው የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የጨረታ መ/ቁ 001//2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
የሎት ቁጥር |
የሎት ዓይነት በዕቃና በአገልግሎት |
መያዝ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታ ሰነድ መሸጥ የሚጀምርበት ቀን |
የጨረታ መዝጊያ ቀን |
ለሁሉም እቃዎች |
|
በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ |
በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው የስራ ቀን |
ለሁሉም እቃዎች ናሙና መቅረብ አለበት |
|||
|
1 |
የደንብ ልብስ -6211 |
5500 |
|
|
|
|
2 |
አላቂ የቢሮ እቃዎች-6212 |
10000 |
|
|
|
|
3 |
የህትምት እቃዎች -6213 |
3000 |
|
|
|
|
4 |
አላቂ የሕከምና ዕቃዎች - 6214 |
2000 |
|
|
|
|
5 |
አላቂ የትምህርት ዕቃዎች –6215 |
10000 |
|
|
|
|
6 |
አላቂ ፅዳት ዕቃዎች -6218 |
11000 |
|
|
|
|
7 |
ልዩ ልዩ መሣሪያዎች-6219 |
3000 |
|
|
|
|
8 |
የደንብ ልብስ ስፌት-6211 |
2000 |
|
|
|
|
9 |
ኤሌክትሮኒከስ ቋሚ እቃዎች - 6313 |
10000 |
|
|
|
|
10 |
ፈርኒቸር ቋሚ ዕቃዎች - 6314 |
6000 |
|
|
|
|
|
አጠቃላይ ድምር |
62500 |
|
|
|
በዚሁም መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ምዝገባ ፤የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ፤ የዘመኑን ግብር ከፍሎ ፍቃድ ያደሱ በጨረታ ይሳተፉ!ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጨማሪ እሴትታክስ ተመዝጋቢና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለዉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፡፡
- በመንግስት ግዢ ኤጀንሲ ድረ ገፅ በአቅራቢነት የተመዘገቡ የምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር 10/የስራ ቀናት ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 150/አንድ መቶ ሀምሳ ብር /በቢሮ ሂሳብና ከፍያ ፋይናስ ቢሮ ቁጥር 03 በመቅረብ በስራ ሰዓት መግዛት የሚችሉ መሆኑን ይገልፃል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች በሰነዱ ላይ ናሙና እንዲቀርብባቸዉ ለሚጠየቁ ዕቃዎች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
- ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ዝርዝር ቫት/VAT/ማካተት አለባቸው፡፡ ቫት ሳይካተት የቀረበ ዋጋ አለማካተቱን ካልገለጸ እንዳካተቱ ይቆጠራል፡፡
- ተጫራቾች ስፔስፊኬሽን ለሚያስፈልጋቸዉ ዕቃዎች ስፔስፊኬሽን ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ምድብ ለይተዉ ለእያንዳንዱ ምድብ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ ሲፒኦ /CPO/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ለጥቃቅንና አነስተኛ ተጫራቾች በራሳችሁ በምታመርቱትና በተደራጃችሁበት ዘርፍ ብቻ ደብዳቤ በመያዝ በሀገር ውስጥ ምርት መሳተፍ የምትችሉ ሲሆን ሌሎች ዕቃዎች ላይ ለምትወዳደሩበት እቃዎች እንደማንኛውም ተጫራች ማስያዣና የጨረታ ሰነድ ገዝታችሁ እንትጠቀሙ እናሳስባለን ፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት የት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የሚጫረቱበትን የመወዳደሪያ ዋጋ ሞልተው ዋናዉንና ኮፒዉን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 11ኛው ቀን የስራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች በሚቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ሙሉ ስምና ፊርማቸዉን የድርጅቱን ማህተብ ማድረግ አለባቸው፤ መ/ቤቱ አ አቅርቦቱን 20% በመቶ መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊው እንደታወቀ ያሸነፈበትን ከጠቅላላ ዋጋው 10% የውል ማስከበሪያ/ዋስትና በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤ ተጫራቾች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከተገለጸበት እስከ 7 ቀን በኋላ ቀርቦ ዉል ካልፈረመ ለጨረታ ያስያዘዉ ገንዘብ ተወርሶ ለመንግስት ገቢ ይደረጋል፡፡
- ማሳሰቢያ ፦ ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ዉሀና ፍሳሽ ፊት ለፊት 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ ገባ ብሎ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ለበለጠ መረጃ ስልከ ቁጥር 0111 26 47 09
የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት
