የሱሉልታ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት ግዢ ቋሚ እቃዎች (የቢሮ ፈርኒቸሮች) ፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ህትመት፣ ስቴሽነሪ እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሱሉልታ ወረዳ ፍርድ ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የሱሉልታ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት ግዢ ቋሚ እቃዎች (የቢሮ ፈርኒቸሮች) ፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ህትመት፣ ስቴሽነሪ እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሰረት፡-
- በጨረታ ውል መካፈል የምትፈልጉ በተጠቀሱት የስራ መስኮች የተሰማራችሁ ነጋዴዎች የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና TIN ያላቸው መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 20,000 (ሃያ ሺ) CPO በሱሉልታ ወረዳ ፍርድ ቤት በሚል ስም በማሰራት ማቅረብ ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከሱሉልታ ፍርድ ቤት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ15ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሱሉልታ ወረዳ ፍርድ ቤት ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ተጨማሪ የእሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና የቲን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ስልክ ቁጥር 0111880817/0912647844
የሱሉልታ ወረዳ ፍርድ ቤት
