ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በዝርዝር የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች እና ተዛማጅ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Bunna Insurance S.C is seeking qualified consultants to submit proposals for the development of Mid term Review 2023/24 -2027/28 Strategic plans
ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ለተጎዱ ተሸከርካሪዎች እና ንብረቶች ማቆያ ቦታ (Recovery Yard) አገልግሎት የሚውል ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን የህትመት አይነቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Bunna Insurance S.C Hereby invites qualified and experienced firms to submit bids for providing Transaction Advisory Services related to the upcoming registration of our securities on the Ethiopian Securities Exchange
ኩባንያችን ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ ተሽከርካሪዎችን ሞተር ሳይክል ፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የቢሮ እቃዎች ፤ ጎማዎች ፣ የመኪና ባትሪዎች ፣ የተለያዩ የመኪና እቃዎች ፣ የቶነር ካርቲሬጆች ፣ የስልክ ቀፎዎች ፣ ሻተር መጋረጃና የመጋረጃ አክሰሰሪዎች እንዲሁም ምንጣፍ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር የኤሌክትሪክ ፓወር ሀውስ ማሻሻያ ሥራ እና ለሥራው አስፈላጊ የሆኑ ተዛማጅ እቃዎችን በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል::
ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት እንዲሁም የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል::
የጨረታ ማስታወቂያ ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ