Tender Detail

Tender Details

  • Company BUNNA INSURANCE S.C (ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ)
  • Address ሳር ቤት ወይም አፍሪካ ህብረት ጀርባ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-126-31-03
  • Websitehttps://www.bunnainsurance.com/
  • Deadline11 Jan 2025, 11:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Energy, Power And Electricity

ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር የኤሌክትሪክ ፓወር ሀውስ ማሻሻያ ሥራ እና ለሥራው አስፈላጊ የሆኑ ተዛማጅ እቃዎችን በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል::

BUNNA INSURANCE S.C (ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ)


 

Bunna Insurance S.C. ቡና ኢንሹራንስ  ኩባንያ  አ.ማ

Bunna Insurance S.C

 

   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ   

 

ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር የኤሌክትሪክ ፓወር ሀውስ ማሻሻያ ሥራ እና ለሥራው አስፈላጊ የሆኑ ተዛማጅ እቃዎችን በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል::

በጨረታው ለመሳተፍ -

  1. ተጫራቾች በመስኩ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በLot (ጥቅል) ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) በኩባንያችን ስም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ CPO) ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል:: ከተጠቀሰው መጠን በታች ያስያዘ ተጫራች ከጨረታ ውጭ የሚደረግ ይሆናል::
  3. ተጫራቾች ስለጨረታው የሚገልፀውን ሠነድ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) ፋይናንስ ዴስክ በመክፈል ዘወትር በሥራ ስዓት ከአፍሪካ ሕብረት ጀርባ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ከፍ ብሎ በሚገኘው የቡና ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ዋናው መ/ቤት ህንፃ ፋሲሊቲና ግዢ ዋና ክፍል (ምድር ቤት) በመምጣት መግዛት ይችላሉ::
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቬሎፕ በማቅረብ እስከ ጥር 03 ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋዱ 5:00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  5. ጨረታው በዚያው ቀን ጥር 03/2017 ዓ.ም ከረፋዱ በ5:30 ሰዓት በኩባንያው ዋና መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ (ምድር ቤት) ይከፈታል::
  6. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-470-59-08 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::
  7. ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

አድራሻ ፡-  ቡና ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ዋና መ/ቤት

ፋሲሊቲና ግዢ ዋና ክፍል

ስልክ ቁጥር :- 011- 470 - 59 - 08

አዲስ አበባ

Save Tender