Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Railway Corporation (የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን)
  • Address ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ከጉምሩክ ኮሚሽን ፊት ለፊት ባቡር መሻገሪያው ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0963-576235
  • Websitehttps://erc.gov.et/
  • Deadline09 Nov 2026, 3:00 PM
  • magazineThe Reporter
  • Bid Document Priceብር 1000 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 75,000.00 (CPO ወይም የባንክ ዋስትና)
  • opening date30/02/2019 ዓ.ም ከሰዓት 9:30
  • Categories Electrical And Electromechanical , Energy, Power And Electricity

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የሀገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Railway Corporation (የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን)


የጨረታ ማስታወቂያ
ERC DSPA ግ.ጨ.ቁ05/2019

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የሀገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቻርጀር ግዥ እና ገጠማ ( Procurement of Supply, Installation Configuration & Testing of EV charger)

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል:-

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት /ቲን/
  • ታክስ ክሊራንስ
  • ተጫራቾች በቨርቹዋል በማኑፋክቸሪንግ ወይም በኤጀንትነት የሚጫረቱ ከሆነ የመወከልያ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ርክክብ የሚፈጸምበት ቦታ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋናው መስሪያ ቤት ነው፡፡
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 75,000.00 (ሰባ አምስት ሺ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ፤ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ሆኖ ጨረታ ከተከፈተበት 60 (ስልሳ) ቀናት የሚቆይ መሆን ይኖርበታል
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 32 የማይመለስ 1000/አንድ ሺ ብር/ በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  • ጨረታው አየር ላይ የሚውልበት ቀን 15/02/2019 ዓ.ም
  • ጨረታው የሚዘጋው፡- 30/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ሆኖ በእለቱ ከሰዓት 9:30 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በጨረታው አከፋፈት ላይ መገኘት የሚችሉ መሆኑ፣ የሚቀርበው እቃ ስፔኒፊኬሽን የያዘ በጨረታ ሰነዱ የተገለጹ መስፈርቶችን አሟልቶ መቅረብ የሚችል
  • ኮርፖሬሽኑ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በሚገኝበት አዲስ አበባ መገናኛ ከቸቦ ፊት ለፊት የቀድሞው ሲቪል ሰርቪስ ሕንፃ ሕንፃ ቢሮ ወይም በስልክ 0114702063/0114702064 መጠየቅ ይቻላል፡፡

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን
አዲስ አበባ

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Railway Corporation seeks domestic firms to supply, install, configure and test EV chargers. Bidders must provide a renewed business license, VAT registration, sector supplier registration certificate, TIN, tax clearance, and an authorization letter if bidding as a manufacturer or agent.
Save Tender