Tender Detail

Tender Details

  • Company BUNNA INSURANCE S.C (ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ)
  • Address ሳር ቤት ወይም አፍሪካ ህብረት ጀርባ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-126-31-03
  • Websitehttps://www.bunnainsurance.com/
  • Deadline25 Oct 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle

ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት እንዲሁም የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል::

BUNNA INSURANCE S.C (ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ)


ቡና ኢንሹራንስ ኢማ

Bunna Insurance Company (S.C)

የጨረታ ማስታወቂያ

ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት እንዲሁም የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ስለሆነም ተሽከርካሪዎቹንና የተሽከርካሪ አካላትን መግዛት ለሚፈልጉ ሳር ቤት ወይም አፍሪካ ህብረት ጀርባ በሚገኘው የኩባንያችን ዋና መ/ቤት ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ወይንም ቃሊቲ የኩባንያችን ሪከቨሪ ግቢ የተዘጋጀውን ሰነድ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት የሚቻል ሲሆን ተጫራቾች የሚገዙበት ዋጋ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ መሠረት በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ እስከ ጥቅምት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ገቢ በማድረግ መጫረት ይችላሉ::

ማሳሰቢያ

  • ተጫራቾች ንብረቾችን እና ተሽከርካሪዎችን ቃለቲ ሽዋ ዳቦ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ በሚገኘው የኩባንያው ሪከቨሪ ግቢ ውስጥ ከጥቅምት 06 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በመገኘት ማየት ይችላሉ::
  • ጨረታው ጥቅምት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት በኩባንያው ዋና መስሪያ ቤት የተገኙ ተጫራች ወይንም ተወካዮች በተገኙበት ይከፈታል::
  • ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም::ተጫራቾች የሚጫረቱትን ንብረት የመነሻ ዋጋውን 10% (አስር በመቶ) በቡና ኢንሹራንስ አ.ማ ወይም Bunna Insurance S.C ስም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል:: ሆኖም የጨረታ ማስከበሪያው ከብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) ማነስ የለበትም::
  • ከቀረጥ ነፃ ከሆኑት ተሽከርካሪዎች በስተቀር በሌሎች ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት ከጨረታ በፊት አመታዊ የተሽከርካሪ ግብር እና ቅጣት ቢኖር በገዥ የሚሸፍን ሲሆን ከዚህ ወጪ ያለ ዕዳ ካለ በኩባንያው ይሸፈናል። በጨረታው ለተካተቱ ንብረቶች ከጨረታው በኋላ ያሉትን ማንኛቸውም ወጪዎች ገዥው ሙሉ በሙሉ ይሸፍናል።
  • የጨረታ አሸናፊዎች ያሸነፋበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% (አስራ አምስት በመቶ) በተጨማሪነት ይከፍላሉ::
  • አሸናፊዎች የጨረታው ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባለው 10 የሥራ ቀን ውስጥ ክፍያ ፈጽመው ንብረቶቹን ካልተረከቡ የጨረታው ውጤት የሚሰረዝ ሆኖ ከላይ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለኩባንያው ገቢ ይደረጋል::

ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው::

 

ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ

ሳር ቤት ወይም አፍሪካ ህብረት ጀርባ ሕንፃ 3ኛ ፎት

ስልክ: 911-99-31-15/0114626090

ስልክ፡-011-1-26-31-46/011-1-26-28-61

 

Save Tender