የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ ቢሮ ለቢሮ ሥራ የሚውሉ ዕቃዎችና አገልግሎቾች በጋዜጣ አሳውጆ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል።
ሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉትን ዕቃዎች ሎት1 የመኪና ጋራዥና ህትመቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡